Page 1 of 1

በጃዋር ላይ የቀረቡት 4 የወንጀል ክሶች

Posted: 11 Jul 2020, 01:43
by Horus
ክስ አንድ፣ አንድ ፖሊስ በመግደል፣ በማስገደል ወይም በግድያ ተባባሪ መሆን፣

ክስ ሁለት፣ ብሄረ ሰቦችን በማጋጨት፣ ማለትም የዘር ማጥፋት በመቆስቆስ፣ በህዝቦች መካከል አምጽና እልቂት መቆስቆስ፣

ክስ ሶስት፣ የመንግስት ባለስልጣናትን ለማስገደል መሞከር (በፒፒ ጽህፈት ቤት)

ክስ አራት ፣ የሃጫሉ ሁንዴሳ አስከሬን ወደ ወላጆቹ እንዳይሄ (ማለትም የሰው አስከሬን በሃይል መቀማት?)

የሚሉ ሲሆኑ የዛሬ አመት ስላስፈጃቸው 86 ንጹህን ጉዳይ ገና መነሳት ያለበት ነው ።


Re: በጃዋር ላይ የቀረቡት 4 ክሶች

Posted: 11 Jul 2020, 02:26
by Horus
የሃጫሉ ሁንዴሳ አስከሬን የጃዋር የግል ንብረት ነው ያለ ማነው?

ጃዋር በምን ሎጂክ ነው የሃጫሉን ሰውነት ከሚስቱ፣ ካባቱ ከናቱ ከንድድሞቹ የመቀማት መብትና ሃይል የሚኖረው?

እንደዚህ ያሉ ተራ ወንጀለኞችን ማሰርና መቅጣት የሚችል ሕግ ከሌለ ኦሮሞ በውነትም አገር መምራት አይችልም ማለት ነው።

ጃዋር የሬሳ ሌባ አረመኔ ነው !!!

Re: በጃዋር ላይ የቀረቡት 4 የወንጀል ክሶች

Posted: 11 Jul 2020, 02:44
by Horus

Re: በጃዋር ላይ የቀረቡት 4 የወንጀል ክሶች

Posted: 11 Jul 2020, 03:13
by Horus
Jawar is already a jail bird !!

Re: በጃዋር ላይ የቀረቡት 4 የወንጀል ክሶች

Posted: 11 Jul 2020, 04:54
by Tiago
Why has PM Abiy found it quick and easy to put Yilikal Getnet and Eskinder Nega behind bar but not obsa abdisa (queero leader) ???

Re: በጃዋር ላይ የቀረቡት 4 የወንጀል ክሶች

Posted: 11 Jul 2020, 13:30
by Horus
ያኔ ይህ ኦብሳ ታስሮ ነበር፣ ይፈታ አይፈታ አላቅም?