Page 1 of 1
Must Watch: An Ethiopian comedy movie that is driving people crazy
Posted: 11 Jul 2020, 00:14
by Thomas H
እኔ በበኩሌ ጥላሁን ወይም ከበደ የሚል የትግሬም የኦሮሞም ሰም ሰምቼ አላውቅም::ከዚህም በተጨማሪ ከልሙጡ የነፍጠኛ ልብስ የተሠራ ልብስ የሚለብስ ትግሬም ኦሮሞም አይቼ አላውቅም:: ከተሳሳትኩ አርሙኝ::

Re: Must Watch: An Ethiopian comedy movie that is driving people crazy
Posted: 11 Jul 2020, 09:20
by Thomas H
አሁን ሳስበው ከአንድ ዓመት በፊት Hong Kong ለጉብኝት ሄደን ነበር እና የቻይና ጋንጎች ሊዘርፉን ሞክረው ነበር :: በጣም የገረመን ነገር ቢኖር ቻይናዎቹ ከእኛ ጋር በእንግሊዝኛ ነበር የሚያወሩት እርስ በራሳቸው ግን በትግርኛ ነበር የሚያወሩት::አይ ወያኔ ነብስሽ አይማርም የማትገቢበት እና የማትጠሪበት ቦታ የለም!
Re: Must Watch: An Ethiopian comedy movie that is driving people crazy
Posted: 12 Jul 2020, 11:35
by Thomas H
Oops! The rehearsal leaked
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: An Ethiopian comedy movie that is driving people crazy
Posted: 12 Jul 2020, 12:41
by Thomas H
Re: Must Watch: An Ethiopian comedy movie that is driving people crazy
Posted: 12 Jul 2020, 13:03
by Thomas H