Page 1 of 1

አስተኳሽ Present የት ጠፋ?

Posted: 10 Jul 2020, 21:55
by Digital Weyane
ወያኔው ዎንድሜ Present የት ገብቶ ነው የጠፋ፣ ታስሮ ይሆን? :roll:

Re: አስተኳሽ Present የት ጠፋ?

Posted: 10 Jul 2020, 22:06
by Digital Weyane
ዎንድማችን Present ፈልገን ፈላልገን አገኘነው። የኮሮና ምልክቶችን ማሳየት ጀምሮ ለህክምና ትውልድ አገሩ ዓድዋ ሄዶ ያልጠበቀው ነገር ገጠመው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! :cry: :cry: :cry: