Page 1 of 1

የኦሮሞ ብሄር ጥያቄ ማክተምና የኦነጋዊ ንቅናቄ እስትራተጂክ ስህተት

Posted: 10 Jul 2020, 21:35
by Horus
የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ አብቅቷል፣ አክትሟል ።

በኦሮሞ ዛሬ የብሄር ጥያቄ የሚባል ነገር የለም ።

በኦሮሞ ዛሬ ነጻ የሚወጣ ብሄር የለም ፣ ነጻ አውጪ ጦር የለም።

በኦሮሞ ዛሬ ያለው የታጠቀ አሸባሪ ቴረሪት ድርጅት ነው ፣ የጦር ክንፉ ሸኔ ይባላል፣ የፖለቲካ ክንፉ ኦነግ ይባላል ። የቀሩት እነጃዋር ምናምን የዚህ ሽብር ኦሮሞ አካል ናቸው።

ታዲያ የዛሬው እስትራተጂክ ስህተቱ ምን ላይ ነው?

ኦነጋዊያን የፖለቲካ አጀንዳ የላቸውም፣ በቃ !

በብልጽግና ሚመራው የኦሮሞ ክፍል ትልቅ ችግሩ ይህ ኦነጋዊ ጃዋራዊ ስብስብ የፖለቲካ ሃይል ሆኖ መቀጠሉ ነበር ። የነጃዋር የነዳዉድ ተጽዕኖ ፈጣሪነት ሰላማዊ ፖለቲከኛ ሆነው ሲታዩ ብቻ ነበር ። ይህ ዛሬ ሙሉ በሙሉ ተለውጧል ።

በብልጽግና እና ኦነጋዊያን መሃል ያለው ቅራኔ የማይታረቅ፣ የመገዳደል ሆኖዋል ። እነ አቢይ፣ እነ ታዬ በህይወት ለመኖር በግድ እነ ጃዋርን ማስወገድ አለባቸው ። ለዚህ ሁኔታ መፈጠር ዋናው ስህተት የኦነጋዊያን ደደብነት ነው ።

ለምን ቢባል በወያኔ መታለላቸው ነው ። ዎያኔ ዞሮዞሮ ሃይሉ ከስሞ እየሞተ ስለሆነ ይህን ሃቅ ማየት ያቃተው የሸኔ ጃዋር ቡድን በዎያኔ ሰንሰለት ገብቶ የዎያኔ በቅሎ ሆነና ለራሱ መጥፊያ አበጀ ።

ኦሮሞ የዘር ማጥፊያ፣ የጄኖሳይድ ማእከል ሆና እነጃዋር እነሸኔ ሃይልና ስልጣን ይኖረናል ብለው ካሰቡ ምን ያህል ደደቦች እንደ ሆኑ ያሳያል።


Re: የኦሮሞ ብሄር ጥያቄ ማክተምና የኦነጋዊ ንቅናቄ እስትራተጂክ ስህተት

Posted: 10 Jul 2020, 21:53
by eden
If these leaders are terrorists, what are the people who support them?

OLF Support


OFC Support

Re: የኦሮሞ ብሄር ጥያቄ ማክተምና የኦነጋዊ ንቅናቄ እስትራተጂክ ስህተት

Posted: 10 Jul 2020, 22:13
by Horus
አዳሜ ከየአለም ተጠራርቶ አገሩ ሲገባ የነበረው የስሜት ፍንዳታና ዛሬ ከሯንዳ ቀጥሎ የጄኖሳይድ፣ የግፍና ሰቆቃ ሜዳ የሆነው የኦሮሚያ ሁኔታ ልክ ብርሃንና ጭለማ እንደ ሚለያዩ ነው። ይህ ሁሉ የሆነው በኦነግ ዙሪያ ለ50 አመት የበቀሉት አላማ የለሽ የጥላቻ ሙጃዎች ምክንያት ነው። ዛሬ ከነዚህ አሸርባሪዎች አንዳቸውም የኦሮሞ አጀንዳ ምንድን ነው ቢባሉ መልስ የላቸውም ።

ዎያኔና ኦነግ በትክክል አንድ ፍጡር ናቸው ።