Page 1 of 1

የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል!

Posted: 10 Jul 2020, 07:55
by pushkin
የህወሓት እና ከ30 ዓመታት በፊት የፈራረሰችው የሶቬት ህብረት መንግስት በአይዶሎጂ ብቻ ሳይሆን ባንዴራቸው እና አርማቸው ጭምር አንድ አይነት ነው። ወዳጄ የኮሚንስቶች መጨረሻ አገር ማፈራረስ ነው።
ቀይ እና ደም ሲወዱ አይጣል ነው !!