Page 1 of 1
ኤርሚያስ ለገሰ ዎያኔን ያፈረሰ ብቸኛ ግዙፍ ሃይል !! ያለማዋሸት ይህ በታሪክ ተይዟል !!!
Posted: 10 Jul 2020, 02:24
by Horus
Re: ኤርሚያስ ለገሰ ዎያኔን ያፈረሰ ብቸኛ ግዙፍ ሃይል !! ያለማዋሸት ይህ በታሪክ ተይዟል !!!
Posted: 10 Jul 2020, 06:41
by Maxi
Horus በትክክል ገልፀኸዋል። እውነትን መናገር ወንዝ ያሻግራል።
በተለይ ኤርምያስ ስለ ወያኔ የፃፈቸው መጽሃፎች በጣም ታሪካዊ ናቸው። መፅሃፎቹ ወያኔ የተባለው አረመኔና ዘራፊ ድርጅት ራቁቱ ነበር ያስቀሩት።
ኤርምያስ የሚሰጣቸው ትንታኔዎች ከመሬት ጠብ የሚሉ አይደሉም።
ኤርምያስ ማለት የወያኔ እና የኦነግ ጥሩ መድሃኒት ነው።
Re: ኤርሚያስ ለገሰ ዎያኔን ያፈረሰ ብቸኛ ግዙፍ ሃይል !! ያለማዋሸት ይህ በታሪክ ተይዟል !!!
Posted: 10 Jul 2020, 22:59
by Halay Anseba
እንደኛ ነገር ወያኔ ከማአከላዊ መንግስት ለቀቀ አንጂ ኣልፈረሰም። አስካሁን ከስምንት አስከ ኣስር ሚሊዮን ያለውን የትግራይ ክልልን መንግስት ሆኖ አየመራ ነው።ሁለተኛ በበታችነት ስሜት የሚሰቃየው ጉማሬው ኤርምያስ ለኢሃዲግ ኣድሮ ሲያገለግል ክኖረ ባኋላ ኣሚሪካ ሄዶ ጥላቻን በመቸርቸር የበለጠ ትርፍ አንደሚያገኝ ስላመነ የተስፋየ ገብረኣብን ፈለግ በመከተል ጽንፈኛ ዲያስፖራው ሊሰማው የሚፈልገውን ወያኔንና ትግራይን የሚያጠለሽ ልብወለድ ታሪክ በመጻፍ ትርፍ ለማግኘት ሲምክር የኖረ የጥላቻ ችርቻሪ ነው።
Horus wrote: ↑10 Jul 2020, 02:24
Re: ኤርሚያስ ለገሰ ዎያኔን ያፈረሰ ብቸኛ ግዙፍ ሃይል !! ያለማዋሸት ይህ በታሪክ ተይዟል !!!
Posted: 10 Jul 2020, 23:13
by Horus
የዛሬ ሁለት አመት ኢሳት ሲከፋፈል እጅግ አዝኜ ነበር ። አሁን ግን ማናልባት ይህ ሁሉ የሆነው ለመልካም ነገር መሰለኝ ።
ዛሬ ያገሪቱን ፖለቲካ
በኢትዮ360 መነጽር ይቀርብልናል
በኢሳት ይቀርብልናል
በዜና ቲዩብ ይቀርብልናል
ሁሉም ለኢትዮጵያ ነው ሚሰሩት !!
ያቢይ ትልቅ ስህተት ኤርሚያስን ለከፍተኛ ስልጣን አለመውሰዱ ነው ፤ እንጂ ስለኤርሚያ ምንነት መናገር የሚችለው ሌባው ዎያኔ አይደለም !! መጻህፍቱ ይናገሩ
Re: ኤርሚያስ ለገሰ ዎያኔን ያፈረሰ ብቸኛ ግዙፍ ሃይል !! ያለማዋሸት ይህ በታሪክ ተይዟል !!!
Posted: 10 Jul 2020, 23:25
by Halay Anseba
ጉማሬው ኤርምያስ በበታችነት ስሜትና በትግሬ ጥላቻ የታመመ የማንነት ቀውስ ያለበት ፈሪ ኣድርባይና ከጀርባ ወጊ አንኳን ለከፍተኛ ስልጣን ለአቁብ ጸሃፊነትም ኣይታመንም።
Horus wrote: ↑10 Jul 2020, 23:13
የዛሬ ሁለት አመት ኢሳት ሲከፋፈል እጅግ አዝኜ ነበር ። አሁን ግን ማናልባት ይህ ሁሉ የሆነው ለመልካም ነገር መሰለኝ ።
ዛሬ ያገሪቱን ፖለቲካ
በኢትዮ360 መነጽር ይቀርብልናል
በኢሳት ይቀርብልናል
በዜና ቲዩብ ይቀርብልናል
ሁሉም ለኢትዮጵያ ነው ሚሰሩት !!
ያቢይ ትልቅ ስህተት ኤርሚያስን ለከፍተኛ ስልጣን አለመውሰዱ ነው ፤ እንጂ ስለኤርሚያ ምንነት መናገር የሚችለው ሌባው ዎያኔ አይደለም !! መጻህፍቱ ይናገሩ
Re: ኤርሚያስ ለገሰ ዎያኔን ያፈረሰ ብቸኛ ግዙፍ ሃይል !! ያለማዋሸት ይህ በታሪክ ተይዟል !!!
Posted: 10 Jul 2020, 23:45
by Horus
ኤርሚያ የዎያኔ አፍራሽ ጦር ነው ሲባልኮ አንተ ወያኔው መስደብ አይደለም ለድብድብ ብትጋበዝ ይገባኛል ። ያ ግን የሽንፈትህ እንጂ አሸናፊነትህ ምልክት አይዶለም !!
ወደ ሌላ ጉዳይ ሂድ አበቃን ።
Re: ኤርሚያስ ለገሰ ዎያኔን ያፈረሰ ብቸኛ ግዙፍ ሃይል !! ያለማዋሸት ይህ በታሪክ ተይዟል !!!
Posted: 13 Jul 2020, 15:31
by Horus
...............................................
Re: ኤርሚያስ ለገሰ ዎያኔን ያፈረሰ ብቸኛ ግዙፍ ሃይል !! ያለማዋሸት ይህ በታሪክ ተይዟል !!!
Posted: 13 Jul 2020, 20:08
by sun