መቼ ነው ኢትዮዻውያን የምንነቃው ታንዛንያ ና ጋናዎች የውጭ ሸሩ ገብቷቸዋል።
Posted: 10 Jul 2020, 01:14
በተለይ መሪዎቻቸው። ግን ረጋ ቢሉ ጥሩ ነው ግልፅ ሆነው ከሚናገሩ መሪዎቻቸው። ዶር ኣብይ ብዙ ጣጣ ኣለበት ግን ማንኛውንም ነገር በውጭ ለተገዛው ሳይሆን የነ ጋናና የነ ታንዛንያ ዶሮች ኣይነት ኢትዮጵያውያንን መቅጠር፣ ኣበሻ መድሃኒት፣ ፀበል ወዘተ። በኮሮና ምክኛት ህዝባቸውን ኣለያዩም ሃይለኛ ፀሎት ላይ ናቸው፣ የባህል መድሃኒታቸውን እየተጠቀሙ ነው፣ ቤተ ክርስትያን መስጊድ ኣንዘጋም በለው እስካሁን ደሀና ናቸው