Page 1 of 1

የህዳሴ ግድብ በሀጫሉ ሁንዴሳ ስም እንዲሰየም እንጠይቃለን

Posted: 09 Jul 2020, 19:01
by Abdisa
የህዳሴ ግድብ ለሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በስሙ እንዲሰየም በትህትና እንጠይቃለን። ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ድል፣ ሀጫሉን ለገደሉ የቀን ጅቦች ደግሞ አንገት የሚያስደፋ ውርደት ይሁን።

እናመሰግናለን።


Re: የህዳሴ ግድብ በሀጫሉ ሁንዴሳ ስም እንዲሰየም እንጠይቃለን

Posted: 09 Jul 2020, 20:12
by Abdisa

Re: የህዳሴ ግድብ በሀጫሉ ሁንዴሳ ስም እንዲሰየም እንጠይቃለን

Posted: 09 Jul 2020, 20:15
by Lakeshore
why! you are funny! he is your hero but he is an ordinary citizen for us. we are saddened by his death. It is as simple as that and we do not rename the dam every time a citizen dies. You can rename the Anole statue if you want since it is in Oromia.