Page 1 of 1

@ኤርሚያስ ለገሠ፡ አማርኞች ነፍጠኛ ነኝ እያሉና እያቅራሩበት እያለ ነፍጠኝነት ከአማራ ጋር ስለተያያዘ ዘር ፍጅት ነው የሚል የቂል ትንተና!

Posted: 09 Jul 2020, 16:20
by AbebeB
የጠ/ሚ/ር አብዮት ከሣዬ የፕሬስ ጽ/ቤት መግለጫ ከኤርሚያስ ለገሰ የቂል ትንተና በእጅጉ ተሽሎ ተገኘ፡፡ ምክንያቱም መግለጫው ነፍጠኛ የተባለው የአማራ አገዛዝ መኖሩን ከተቀበለ በኃላ ሥርዓቱ ግን ከ1969 በኃላ መደርመሱን ይገልጻልና፡፡

ኤርሚያስ ለገሠ ግን፡ አማርኞች ነፍጠኛ ነኝ እያሉና እያቅራሩበት እያለ ነፍጠኝነት ከአማራ ጋር ስለተያያዘ ዘር ፍጅት ነው የሚል የቂል ትንተና ያቀርባል፡፡ መሀይም!