Page 1 of 1

ኤርሚያስ መጪውን የቄሮ አመጽ ደገፈ፡፡ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ይባል የለ? አሁን የቀረን አድራሻ የሌላቸው እንደነ ESAT ያሉት ብቻ ናቸው፡፡

Posted: 09 Jul 2020, 16:04
by AbebeB
ኤርሚያስ መጪውን የቄሮ አመጽ ደገፈ፡፡ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ይባል የለ? አሁን የቀረን አድራሻ የሌላቸው እንደነ ESAT ያሉት ብቻ ናቸው፡፡

ኤርሚያስ የአብዮት ካሣዬን መንግሰት ለመገልበጥ የሕዝብ አመጽ መፍትሔ ነው ሲል ቄሮ የሚያደርገውን ትግል በወሬ ተቀላቀለ እኮ!

አሹ ወላይታ! ለነገሩ ኤርሚያስ ጉራጌ ነው ግን ጉራጌዎች ኦሼ እንጂ አሹ የላቸውምና ነው፡፡