Page 1 of 1

Breaking: ኮለኔል ገመቹ አያና የስውር ጥቃትና ግድያ የምስል ማሰልጠኛዎች "How to kill infidels" ከሚል መመርያና እና ከበርካታ መረጃዎች ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ!!!

Posted: 09 Jul 2020, 15:56
by Wedi
ሰበር ዜና Breaking:

ኮለኔል ገመቹ አያና የስውር ጥቃትና ግድያ የምስል ማሰልጠኛዎች "How to kill infidels" ከሚል መመርያና እና ከበርካታ መረጃዎች ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ!!!


ኮለኔል ገመቹ አያና ከ3ቀን በፊት መታሰሩ ይታወሳል።

ከትህነግ ጋር መቐለ ሲመላለስ የከረመውና ከዛም ለእስር ተዳርጎ በዶ/ር አብይ በምህረት ዳግም ወደ ህዝብ የተቀላቀለው ይህ ሰው በቤቱ ውስጥ ከተደረገው ብርበራ የሚከተሉትን መረጃ አዘል ኢግዚቢቶች ተገኝተዋል።

1. 97 Pen drive USB flash(120GB)
2. የሽፍቶች የፕሮፓጋንዳ ማስፈጸሚያ ሰነዶች
3. የከፍተኛ አመራሮች ዝርዝርና የሸኔ ስውር አባላት ከጸጥታ አካላት ጭምር።
4 የስውር ጥቃትና ግድያ የምስል ማሰልጠኛዎች How to kill infidels" ተገኝቶበታል። በዚህ ጉዳይና ተጨማሪ 37 በውጪ ሀገር ዋትሳፕና ቴሌግራም ቁጥሮች እነማን ቤት እንደተገኙ መረጃዎችን ይዤ እመለሳለው::



Re: Breaking: ኮለኔል ገመቹ አያና የስውር ጥቃትና ግድያ የምስል ማሰልጠኛዎች "How to kill infidels" ከሚል መመርያና እና ከበርካታ መረጃዎች ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ!!!

Posted: 09 Jul 2020, 16:06
by Wedi
:lol: :lol: :lol:

Among the Oromos, Jimma is the only Royal family. የአባ ጅፋር ልጅ!!

The rest is all shepherd!!
:lol: :lol: