Breaking: Another TOP OPDO leader assassination by Jawarian and Qerroo Failed!!
Posted: 09 Jul 2020, 15:05
Another TOP OPDO leader assassination by Jawarian and Qerroo Failed!!
ሰበር መረጃ
#Ethiopia : በኦሮሚያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቃል አቀባይ የሆኑት አቶ ታዬ ደንድዓ ከትናት ወዲያ ማክሰኞ በጥፋት ሀይሎች ኦነግ/ሸኔ ህወሓት አወናባሪነት ሊገደሉ ታቅዶ እንደነበርና ሴራው በደህንነት ሀይሎች ቀድሞ ታውቆ ስለነበር ግድያው ሙሉ በሙሉ መክሸፉ ታውቋል:: ከግድያው ጋር ግንኙነት የነበራቸው በቁጥር ያልተገለፁ ሰዎች በቁጥጥር ስር እንደዋሉም ታውቋል:: ከዚህም በተጨማሪ ይህን ግድያ ሊፈፅሙ ከነበሩትና ከተያዙት ሰዎች ውስጥ በውጭ ሀገር ስልክ ቁጥር የዋትሳፕና ቴሌግራም የፁሁፍ ልውውጦች እንደተዙም የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል::