Page 1 of 1

ኢትዮጵያዊነት ወይ ሞት እናሸንፋልን‼️

Posted: 09 Jul 2020, 11:54
by Ejersa
Please wait, video is loading...

Re: ኢትዮጵያዊነት ወይ ሞት እናሸንፋልን‼️

Posted: 09 Jul 2020, 12:20
by sholagebya
ይህ ትክክለኛ መፈክርና 99% የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚደግፈው ነው ፡፡ አሁን ያለው ትልቁ ጉዳይ እነዚህን ተውሳክ ወያኔዎችና
ጽንፈኛ አክራሪ የኦነግ ብሄርተኞች አክርካሪ ለመስበር መንግስት ጊዜውን ሳያጠፋ መጀመር ነው ፡፡ The sooner government they are
taken care of, the better our country will become. ምክንያቱም ምን ያህል የተለያየ የህዝብ ለህዝብ እልቂትና አለመረጋጋት ለመፍጠር
የተለያዩ ጥረቶች እያደረጉ መሆኑን ስናይ ለእነዚህ ትንሽ ጊዜም መስጠት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፍተኛ የሆነ
የህዝብ ድጋፍ መኖር ብቻ ሳይሆን በያኔን፣ በኦነግና በግብጽ ላይ መንግስት ጦርነት ቢያውጅ ህይወቱን ለመክፈል የምንፈልግ ብዙ ኢትዮጵያውያን
አለን ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ያለው አማራጭ አንድና አንድ ብቻ ነው፟፟፟፟፟፟_ይህ ለውጥ ተሳክቶ የወያኔና የኦነግ አከርካሪያቸው ተሰብሮ ማየትንና የጀመርነውን
የህዳሴና የልማት ጎዳና መቀጠል ብቻ ነው ፡፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ መንግስት ከኤርትራ መንግስት ጋር በጋራ እስትራቴጂካዊ በጸረ፟ ወያኔ የጋራ ግ ን ባር
መስርቶ እነዚህን ርዝርዥች የማጥፋት ዘመቻ በአስችኮይ መጀመር አለበት ፡፡ ወሬ፣ ፕሮፓጋንዳና ባዶ ማስፈራራት ምንም ዋጋ የማይኖረው ጥፋትን ብቻ
የሚያበዛና የሚጨመር ነው ፡፡ ፟፟