Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የብልጽግና ኢህዓድጋዊ ለውጥና የህወሃት ኦነግ ሕገ መንግስት ጉዳይ

Post by Horus » 09 Jul 2020, 01:21


እኔ ታሪክ አላበዛም፣ ቃልት አልፈልጥም ።

ከዛሬ ጀምሮ አቢይ የሚካሄደው ለውጥ ኢህአደጋዊ ነው ካለ ዋሾ ነው ።

ማናልባት ለውጡ ድምራዊ ሊባል ይቻላል።

የጎሳውን ሕገ መንግስት የጻፉት ዎያኔና ኦነግ አሁን ጥምረት ፈጥረው አቢይን ሊፈነቅሉ ካልሆነ የዘር ማጥፋት በመላ ኢትዮጵያ ሊያደርጉ በሙሉ ሃይል እየሰሩ ነው።

ስለዚህ አቢይ አሁን ያገኘውን የኢትዮጵያዊያን ድጋፍ ይዞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ከፍ ማድረጊያ ግዜው ነው ።

ያም አጀንዳ የዘር ፖለቲካን ሕገ ወጥ አድርጎ ማወጅ ፤

የዎያኔ ኦነግ ሕገ መንግስትን መሻር ።

ኢትዮጵያን እንደ ኢትዮጵያ ማደራጀትና አገሪቱን እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ስልጣኔ ማሻገር፣

ኳሱ በአቢይ እጅ ነው ፣ ካወቀበት ማለት ነው።

ከጎሳ ፖለቲካ ጋር መሽኮርመሙን ከቀጠለ የሱም መደመር አይጸናም ፣ ኢህአድጋዊነትም ከንቱ መሆኑ የግድ ነው


][/tweet]