Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ለምት ዝናኑ ኢትዮጵያውያን
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=225500
Page
1
of
1
ለምት ዝናኑ ኢትዮጵያውያን
Posted:
08 Jul 2020, 17:38
by
tlel
ህዋሃት ሆነ ሻብያ የተፈጠሩት ለዝምብሎ ኣይደለም። ከሗላቸው ሃይል ኣለ። ፕላን ኣ እስከ ዜድ ነው ያላቸው። ሶሻል ሚዲያ ላይ ስትፈነጩ ትገርሙኛላች ሁ ምን ኣይነት ሰነፍ ኢትዮፕያውያን ተፈጥረዋል