አንድ፣ ትልቁ፣ እጅግ ወሳኝ የሆነው እርምጃ በብልጽግና ፓርቲ ወስጥ የተዘረጋውን የኦነግ፣ የሸኔ፣ የዎያኔ ህዋስ ተዋቀር (እስትራክቸር) ማፍረስ መጀመሩ ነው ። የአርሲ፣ የዝዋይ፣ የሻሸመኔ ስልጣን ላይ ያሉ የብልጽግና ድብቅ አምስተኛ ረድፍ ዎያኔ ሸኔዋች እየተለቀሙ ነው። ይህን ነው የቤት ጽዳት ያልነው ።
ሁለት፣ የዎያኔ እስትራክቸር በኢትዮጵያ ውስጥ መደምሰስ ብቻ ሳይሆን ራሱ ትህነግ ትግሬ ወስጥ እየተከበበ ነው ።
ሶስት፣ ይህ በዚህ ከቀጠለ በሂደት የኢትዮጵያ ጠላቶች በውል ይሸነፋሉ !!
የአቢይ አህመድ መንግስት በእርግጥ ወሳኝ እርምጃዎች እየወሰደ ነው
Last edited by Horus on 08 Jul 2020, 15:22, edited 1 time in total.
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት በእርግጥ ወሳኝ እርምጃዎች እየወሰደ ነው
የነዎያኔ ተስፋ ቢስ ቡድን ሰበታ እናምጻለን ሲሉ ያስቃል ፣ ሻሸመኔ እየተለቀሙ ካዲሳባ 20 ደቂቃ እናምጻለን ህልም ነው !