ዶቸ ቬለ፡ 8 ጁላይ 2020
ግብፅ የኢትዮጵያን የልማት ፕሮጀክት አይቃወምም ያለችውን አዲስ ሃሳብ የህዳሴውን ግድብ ለሚመለከተው ድርድር ማቅረቧን አረብ ኒውስ አመለከተ። የዜና ምንጩ በድርድሩ ከሚሳተፍ አካል አገኘሁት ባለው መረጃ መሠረት ከግብፅ የውኃ ሃብትና መስኖ ሚኒስቴር የተሰማው ይህ አዲስ ሃሳብ የኢትዮጵያን የውኃ ይዞታ እንዲሁም በሕዝቡ ዘንድ ስለህዳሴው ግድብ ያለውን ስሜት ያገናዘበ ነው። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በመግለጫው ግብፅ ያቀረበችው ሃሳብ ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ለማመንጨት ያሰበችውን የኤሌክትሪክ ኃይል ግብፅና ሱዳን ላይ ከባድ ጉዳት በማያደርስ መልኩ እንድታከናውን የሚለውን ይመለከታል። ይህንንም ሦስቱ ሃገራት በጎርጎሪዮሳዊው 2015ዓ,ም በተስማሙመት መሠረትና በአባይ ላይ የሚከናወኑ የወደፊት ፕሮጀክቶችም ሁሉ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን ከሚመለከተው ዓለም አቀፍ ሕግ ጋር በተገናኘ ዘላቂ መመሪያ መሠረት እንዲሆን የሚለውን አፅንኦት የሰጠ መሆኑን ጠቅሷል። የግብፅ የውኃ ሃብትና የመስኖ ሚኒስትር መሐመድ አብደልአቲ ኢትዮጵያ በርካታ የውኃ ሃብት ምንጮች እንዳሏት ነገር ግን እነዚህን ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ ችግር መኖሩን የጠቀሱ ሲሆን ፤ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ከህዳሴው ግድብ 85 በመቶ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መቻሏን የሚደግፍ ቴክኒካዊ ሃሳብ ማቅረባቸውን አረብ ኒውስ ዘግቧል። ግብፅ በጥቅሉ በአፍሪቃ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የልማት ተግባራትን የመደገፍ ፈቃደኛ መሆኗን ማመልከታቸው የተገለፀው ሚኒስትሩ አክለውም ካይሮ ከአባይ ተፋሰስ ሃገራት ጋር የሚያስተሳስራትን መሠረተ ልማት በገንዘብ ለመደገፍ መዘጋጀቷን ማመልከታቸውም ተገልጿል። በሌላ በኩል የቀድሞው የግብፅ የውኃ ሃብትና የመስኖ ሚኒስትር መሐመድ ናስር አላም በበኩላቸው ምንም እንኳን ግብፅ ይህን ሃሳብ ለተደራዳሪዎቹ ብታቀርብም በወቅቱ ባለው ድርድር ከስምምነት የመድረሱ ነገር «ደካማ» ነው ማለታቸው ተገልጿል። በዚህ ምክንያትም በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በኩል የግብፅን እቅድ ከግብ የሚያደርሱ አማራጮችን መጠቀም ይገባል ባይ ናቸው። በአሁኑ ወቅት ግድቡን አስመልክቶ የሚካሄደው ድርድር በአፍሪቃ ኅብረት እማኝነት የሚካሄድ ሲሆን ከግብፅ በኩል የካይሮን ፍላጎትና ጥቅም የሚያስከብር ውጤት ይገኝ ይሆን ወይ የሚል ጥያቄ መኖሩን አረብ ኒውስ ጠቁሟል። እንደዘገባው ግብፅ ውስጥ ከሚፈሰው የአባይ ውኃ 85 በመቶው የሚወጣው ከኢትዮጵያ ነው። ኢትዮጵያ ዛሬ በባተው በሐምሌ ወር በህዳሴው ግድብ ላይ ውኃ መሙላት እንደምትጀምር ማሳወቋ ይታወሳል።
![]()
ዶቸ ቨሌ፡ President Isaias Afewerki has successfully convinced Egypt!
-
- Senior Member
- Posts: 14510
- Joined: 29 Mar 2009, 11:10
- Location: Bujumbura Brundi
Re: ዶቸ ቨሌ፡ President Isaias Afewerki has successfully convinced Egypt!

This idiot is the dumbest arse there is.....He likes to speculate as some one who has inside information about any events but to this day.nothing he says make sense.
Re: ዶቸ ቨሌ፡ President Isaias Afewerki has successfully convinced Egypt!
Deqi-Arawit, what is wrong brother? What did I do to hit a nerve? Why all this anger? I just copied and pasted a news item. What has that got to do with my intelligence level? I have nothing but respect to u even if i log in here like once a year. You know, after the fall of TPLF apartheid regime, things have become dull here. Everything is going as planned. But, ur temper issue is unexpected as far as I am concerned. Relax, go fucx Abigail, like u always do. Dont be biiaittcchhing here like a sissy.
Re: ዶቸ ቨሌ፡ President Isaias Afewerki has successfully convinced Egypt!
Just ignore the wugureee Arab boys aregit Deki-Arayite. The old b!tch aagmaee Smirnoff is having rough time of his life since 2018Ghirmawi wrote: ↑08 Jul 2020, 08:12Deqi-Arawit, what is wrong brother? What did I do to hit a nerve? Why all this anger? I just copied and pasted a news item. What has that got to do with my intelligence level? I have nothing but respect to u even if i log in here like once a year. You know, after the fall of TPLF apartheid regime, things have become dull here. Everything is going as planned. But, ur temper issue is unexpected as far as I am concerned. Relax, go fucx Abigail, like u always do. Dont be biiaittcchhing here like a sissy.


