Page 1 of 1

ሰበር ዜና:- የህዳሴው ግድብ ዛሬ ውሃውን መሙላት ጀምሯል። "ይህ የሁሉም የኢትዬጵያ ህዝብ ደስታና ውጤት ነው።" ሸኔና ህውአት ለቅሶ ላይ ናቸው *

Posted: 08 Jul 2020, 05:36
by MatiT
የህዳሴው ግድብ! ደስታቸውን ስሙልኝ ከጀርባ!
ደስታየን ላካፍላችሁ ብየ መጣሁ። ይህ የሁሉም የኢትዬጵያ ህዝብ ውጤት ነው"። ይህን ማየት ህልም የነበራቸው የሞቱት አባቶቻችን ምነው ዛሬ አንዴ ቀና ብለው ባዩ!
እንኳን ደስ አለን! Share አርጉት ጠላት ደስ አይበለው!
https://www.facebook.com/10000399245891 ... /?d=t&vh=i

Re: ሰበር ዜና:- የህዳሴው ግድብ ዛሬ ውሃውን መሙላት ጀምሯል። "ይህ የሁሉም የኢትዬጵያ ህዝብ ደስታና ውጤት ነው።" ሸኔና ህውአት ለቅሶ ላይ ናቸው *

Posted: 08 Jul 2020, 05:46
by temari
This is fake news! The video is from Gilgel Gibe dam in 2015.
viewtopic.php?f=2&t=225436
MatiT wrote:
08 Jul 2020, 05:36
የህዳሴው ግድብ! ደስታቸውን ስሙልኝ ከጀርባ!
ደስታየን ላካፍላችሁ ብየ መጣሁ። ይህ የሁሉም የኢትዬጵያ ህዝብ ውጤት ነው"። ይህን ማየት ህልም የነበራቸው የሞቱት አባቶቻችን ምነው ዛሬ አንዴ ቀና ብለው ባዩ!
እንኳን ደስ አለን! Share አርጉት ጠላት ደስ አይበለው!
https://www.facebook.com/10000399245891 ... /?d=t&vh=i

Re: ሰበር ዜና:- የህዳሴው ግድብ ዛሬ ውሃውን መሙላት ጀምሯል። "ይህ የሁሉም የኢትዬጵያ ህዝብ ደስታና ውጤት ነው።" ሸኔና ህውአት ለቅሶ ላይ ናቸው *

Posted: 08 Jul 2020, 06:29
by MatiT

Re: ሰበር ዜና:- የህዳሴው ግድብ ዛሬ ውሃውን መሙላት ጀምሯል። "ይህ የሁሉም የኢትዬጵያ ህዝብ ደስታና ውጤት ነው።" ሸኔና ህውአት ለቅሶ ላይ ናቸው *

Posted: 08 Jul 2020, 06:42
by EthioRedSea
Why does Ethiopia dramatize? Ethiopia has a right to build a dam and fill it. Please stop dramatizing. This should not be a big event. We need the electricity to uplift millions of people from poverty. Ethiopia should first electrify the rural areas and provide electricity for home industries. Do not sell electricity now. Ethiopia would need to export industrial goods to other countries, which means more jobs and more money. Agriculture should be mechanized. Tens of thousands of tractors should be given to farmers. Ethiopia should export wheat, maize, rice and other surplus agricultural produce, which means more hard currency and more investment for heavy industry as electrical cars or other.