Page 1 of 1

ሰው የንፁሃንን ደም እያረደ ሲጠጣ እንዲህን ነው እንዴ መልኩ የሚቀየረው? በጣም ይገርማል!!

Posted: 07 Jul 2020, 23:44
by Zreal
ሰው የንፁሃንን ደም እያረደ ሲጠጣ እንዲህን ነው እንዴ መልኩ የሚቀየረው?

ይህ በፎቶው የምታዮት ሰው ዶር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኔ ይባላል፡፡ የጃዋርን ቡድን ከመቀላቀሉ በፊት በአብይ ተሹሞ በሚንሶታ "የኢትዮጵያ" ኮንስለህ/አምባሳደር ሆን ይሰራ ነበር፡፡ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ ዋና ዘረኛ በመሆን በኦሮምያ የሚኖሩ ኦሮሞ ባልሆኑ ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት /ጀኖሳድ/ በበላይመት በመምራት እና አመራራ በመስጠት ይገኛላ፡፡