Page 1 of 1

"በኦሮሚያ አንድ ፋብሪካ ሲቃጠል በመቀሌ ታላቅ ደስታ ይሆናል።"

Posted: 07 Jul 2020, 16:16
by Zreal
"በኦሮሚያ አንድ ፋብሪካ ሲቃጠል በመቀሌ ታላቅ ደስታ ይሆናል።"

አንተ Down Down ነፍጠኛ በል!
:lol: :lol:


የሻሸመኔ ውድመት !

የሻሸመኔ ከንቲባ አቶ ተማም ሁሴን ለጀርመን ድምጽ እንዳስረዱት

1. 20 ትልልቅ ፎቆችና 201 የግል ቤቶች ተቃጥለዋል
2. 15 ፎቆችና 197 የግል ቤቶች ተሰባብረዋል
3. 78 መኪኖች፣36 ባጃጆች፣17 ሞተሮች ተቃጥለዋል
4. 2 የግል ት/ ቢቶችና 28 ሱቆች ተቃጥለዋል
5: 5. 242 ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል