የሲዳማ ሕዝብ የታገለለትን ክልልነት መብት አግኝቶ ገብቶ እንዳይተኛ፡፡ ከትግራይ ጋር ራሳችሁን ማነፃፀር ለክልላችሁ በምታደራጁት ጦርም መሆን አለበት፡፡
Posted: 07 Jul 2020, 03:48
የሲዳማ ሕዝብ በሰላማዊ ትግል ግን ደም አፋሳሽ በነበረው ትግሉ ያገኘው መብት በዘላቂው እንዲከበርለት ከፈለገ ሳይውል ሳያደር የራሱን ክልል የጸጥታ ሀይል ማደራጀት አለበት፡፡ ይህ ጊዜ ሊሰጠው የሚገባ ሳይሆን ከሁሉም መርሀግብር ቀድሞ የሚመጣ ተግባር ሊሆን ይገባል፡፡
ሲአን ከገዥው ፓርቲ ጋር በሥልጣን ከመራኮት አስቀድማችሁ ክልላችሁን በጦር በማደራጀት ተግባር ላይ ተረዳዱ፡፡ እንደ ትግራይ ሕዝብ እናንተም ለሌላው ያልተደራጀ የአከባቢያችሁ ሕዝቦች አለኝታ ትሁናላችሁ፡፡
የሚንሊክ ርዝራዥ ነፍጠኛ ያኔም አልተኛላችሁም፡፡ አሁንም መጣሁላችሁ እያለ መሆኑንም ላለመዘንጋት ሚዲያቸውን በየቀኑ ማዳመጥ አለባችሁ፡፡