Page 1 of 1
ህዋሃት ብዙ ዖሮሞ ያልሆኑ ማህበረሰብ ከ ኤርትራ እስከ ሱዳኖች፣ እስከ ኦጋዴኖች፣ ኣደራጅታ፣መንግስትን ለመውጋት
Posted: 07 Jul 2020, 00:13
by tlel
ስለ ኣምራ ኣቅጣጫዋን ቀይራ ኣማራም ኣብሯት በግዕዝ፣ በኦሮትዶክስ ኣሳብባ ኣብሯት ኦሮሞንና ያብይን መንግስት ለመውጋት፣ ኦሮሞን ለማጥፋት በቄሮ ሰም ከላይ የተሰገሰጉ ሰዎች፣ ኣክራሪ ጉዲ ፈቻዎችን ህዋሃት ያሳደጋቸው ኣክራሪ ኦሮሞዎች ጨምራ የመጨረሻውን ጦርነት ኣዘጋጅታለች። ኣሁን ኣማራው ይታለላል ወይስ ኣይታለልም ነው ጥያቄው
ችግሩ እኮ በብዙ ድራማና በማስረሳት ህዋሃት ማንነቷን የኢትዮዹያ ህዝብን የ ማስረሳት ችሎታ ኣላት።
Re: ህዋሃት ብዙ ዖሮሞ ያልሆኑ ማህበረሰብ ከ ኤርትራ እስከ ሱዳኖች፣ እስከ ኦጋዴኖች፣ ኣደራጅታ፣መንግስትን ለመውጋት
Posted: 07 Jul 2020, 00:51
by Fed_Up
tlel wrote: ↑07 Jul 2020, 00:13
ስለ ኣምራ ኣቅጣጫዋን ቀይራ ኣማራም ኣብሯት በግዕዝ፣ በኦሮትዶክስ ኣሳብባ ኣብሯት ኦሮሞንና ያብይን መንግስት ለመውጋት፣ ኦሮሞን ለማጥፋት በቄሮ ሰም ከላይ የተሰገሰጉ ሰዎች፣ ኣክራሪ ጉዲ ፈቻዎችን ህዋሃት ያሳደጋቸው ኣክራሪ ኦሮሞዎች ጨምራ የመጨረሻውን ጦርነት ኣዘጋጅታለች። ኣሁን ኣማራው ይታለላል ወይስ ኣይታለልም ነው ጥያቄው
ችግሩ እኮ በብዙ ድራማና በማስረሳት ህዋሃት ማንነቷን የኢትዮዹያ ህዝብን የ ማስረሳት ችሎታ ኣላት።
አጋሜው
ዝም ብለህ የሞተን የአሸባሪ ቡድን አታካብድላት:: ወያኔ አፍ ብቻ የቀራት በድዷ የምትስቅ ሃቅመ ቢስ ያልታጠቀ አርቲስት ገድላ የምትሮጥ እና የምትሽልል ድርጅት ሆና ቀርታለች:: አታካብዳት::
Re: ህዋሃት ብዙ ዖሮሞ ያልሆኑ ማህበረሰብ ከ ኤርትራ እስከ ሱዳኖች፣ እስከ ኦጋዴኖች፣ ኣደራጅታ፣መንግስትን ለመውጋት
Posted: 07 Jul 2020, 01:33
by tlel
ህዋሃት ማለት እኮ ሻብያንና ኦነግን ጭምር ነው። የማናውቅ መሰለህ