Page 1 of 1
ወደሽ ከተደፋሽ - ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይሏል ይኸ ነው። ወያኔዎችን ኧረ ይኸ ነገር ተው አልን 40 ዓመታት እምብዬው አሉ።
Posted: 06 Jul 2020, 16:58
by Abere
ወደሽ ከተደፋሽ - ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይሏል ይኸ ነው። ወያኔዎችን ኧረ ይኸ ነገር ተው አልን 40 ዓመታት እምብዬው አሉ።አሁን ዋጋቸው እያገኙ - ነገሩስ ቆይቷል። ቅራቅንቦ የጎሣ ክልል እንዴ ድንኳን በየአገሩ ወድረው ወድረው አሁን በላይቸው ላይ ሲፈርስ እኛ ምን እናድርግ - ይቻሉት እራሳቸው። የኦሮሞ፣ አማራ፣ጉራጌ ወዘተ ህዝብ ሞኝ አትሁን አንተነህ እየሞትህ ያለኸው ከዕብድ ወያኔ እና ኦነግ ጋር አትበዱ - እብድ እርሱ አብዶ ሰው ያሳብዳል። የትግራይ ህዝብም የወያኔን መገናኛ ብዙሃን አታዳምጡ - በወያኔ ምክንያት ስንት ጊዜ አገራችሁን ትበድላላችሁ ስንት ጊዜስ ታሞታላችሁ - ትልቅ ቤት ኢትዮጵያ እያላችሁ ለምን በአውራጃ ተወስናችሁ ታልቃላችሁ። ወያኔ እና የጎሣ ክልልን ውግዝ ከመዐርዮስ በሉ። ታሪካችሁ ኢትዮጵያዊነት እንጅ ጎሰኝነት አይደለም - ከዬት የመጣ ወረርሽኝ ነው።
Re: ወደሽ ከተደፋሽ - ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይሏል ይኸ ነው። ወያኔዎችን ኧረ ይኸ ነገር ተው አልን 40 ዓመታት እምብዬው አሉ።
Posted: 06 Jul 2020, 17:17
by tlel
Abere wrote: ↑06 Jul 2020, 16:58
ወደሽ ከተደፋሽ - ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይሏል ይኸ ነው። ወያኔዎችን ኧረ ይኸ ነገር ተው አልን 40 ዓመታት እምብዬው አሉ።አሁን ዋጋቸው እያገኙ - ነገሩስ ቆይቷል። ቅራቅንቦ የጎሣ ክልል እንዴ ድንኳን በየአገሩ ወድረው ወድረው አሁን በላይቸው ላይ ሲፈርስ እኛ ምን እናድርግ - ይቻሉት እራሳቸው። የኦሮሞ፣ አማራ፣ጉራጌ ወዘተ ህዝብ ሞኝ አትሁን አንተነህ እየሞትህ ያለኸው ከዕብድ ወያኔ እና ኦነግ ጋር አትበዱ - እብድ እርሱ አብዶ ሰው ያሳብዳል። የትግራይ ህዝብም የወያኔን መገናኛ ብዙሃን አታዳምጡ - በወያኔ ምክንያት ስንት ጊዜ አገራችሁን ትበድላላችሁ ስንት ጊዜስ ታሞታላችሁ - ትልቅ ቤት ኢትዮጵያ እያላችሁ ለምን በአውራጃ ተወስናችሁ ታልቃላችሁ። ወያኔ እና የጎሣ ክልልን ውግዝ ከመዐርዮስ በሉ። ታሪካችሁ ኢትዮጵያዊነት እንጅ ጎሰኝነት አይደለም - ከዬት የመጣ ወረርሽኝ ነው።
ኣቤ ትክክል።
ኣንድ ታሪክ ያስታውሰኛል፣ ክፉ ነገርን ማስፋፋት ትችላለህ ህዝብም እውነት ኣድርጎ ይቀበለዋ፣ ህዝብ ይጠፋል።
ይሄን ታሪክ የታወቀ ነው፤ የሆነ ኣውሮፓ ኣገር መንደር ነው በድሮ ጊዜ፣ ገበሬው እህሉን ለመሸጥ ወደ ሌላ ከተማ ይሄዳል ለ፫ ቀን። የሱ መንደር ደሞ ኣንድ ኩሬ ብቻ ነው ያለው ህዝብ የሚጠቀምበት፣ ኩሬው ተበከለና ያካባቢው ህዝብ በሙሉ ኣበዱ። እውነትን እንደ ሃሰት፣ ሃሰትን እንደ እውነት ማየት ጀመሩ። ገበሬው ሲመለስ ቤተሰቡ ህዝቡ በሙሉ ኣብደዋል። እሱ ኣንድ ብቻ ስለሆነ ያካባቢውን ህዝብ ማሳመን ኣልቻለም ቢሞክር ቢሞክር። መጨረሻ ላይ ኣይ ብቻዬን እንደዚህ ሆኜ ከምኖር ከህዝቤ ጋር ልቀላቀል ብሎ ከተበከለው ኩሬው ውሃ ጠጥቶ ኣበደ ይባላ።