Page 1 of 1
በኦሮሞች ውስጥ ሲገማ ሲከረፋ የኖረው አላማ አልባ ሽብርተኘት ፈነዳ፣ ተደረመሰ፣ ታመሰ !!
Posted: 06 Jul 2020, 15:28
by Horus
Re: በኦሮሞች ውስጥ ሲገማ ሲከረፋ የኖረው አላማ አልባ ሽብርተኘት ፈነዳ፣ ተደረመሰ፣ ታመሰ !!
Posted: 06 Jul 2020, 16:29
by Horus
Re: በኦሮሞች ውስጥ ሲገማ ሲከረፋ የኖረው አላማ አልባ ሽብርተኘት ፈነዳ፣ ተደረመሰ፣ ታመሰ !!
Posted: 06 Jul 2020, 16:39
by tlel
Horus,
የኔ ኣስተያየት፣ ኢትዮዽያን ሰላም የማየው በኣለም ኣንፃር ነው የማየው። ስለዚህ በኣንድ በኩል ድል መጣ ተብሎ እጅ ኣጣጥፎ መቀመጥ ኣደጋ ነው።
በነገራችን ላይ፣ ኣብዛኛው ኢትዮዽያዊ ኢሳያስን ይቅር ብሎ ይደግፋል። እውንት ኣሁን በሚሰራው ነገር ለኢትዮዽያ ንፁህ ሆኖ እየሰራ ከሆነ፣ ማንን ያስታውሰኛል መሰለህ፣ የጥንቱ የህንድ መሪ ኣሾቃ፣ ክፉ ገዳይ ነበር፣ ንስሀ ገብቶ ሰላምን የሚፈጥረውን የራሳቸውን ቡዲዝም እንዲስፋፋ ኣደረገ። ቡዲዝም እንኳን ለህንድ በኣለም እየተለመደ ነው። ይህን ስል ደሞ ቡዲዝምን ፈልጌ ሳይሆን፣ ሃይማኖት ኣይደለም፣ ልምድ ነው ልክ እንደ ስፖርት የመስራት ነው።
Re: በኦሮሞች ውስጥ ሲገማ ሲከረፋ የኖረው አላማ አልባ ሽብርተኘት ፈነዳ፣ ተደረመሰ፣ ታመሰ !!
Posted: 06 Jul 2020, 16:44
by Horus
Re: በኦሮሞች ውስጥ ሲገማ ሲከረፋ የኖረው አላማ አልባ ሽብርተኘት ፈነዳ፣ ተደረመሰ፣ ታመሰ !!
Posted: 06 Jul 2020, 21:20
by EthioRedSea
Horus wrote: ↑06 Jul 2020, 16:44
This is tantamount to war against TPLF. The people of Tigray will not accept this. This is against the constitution.
Tigray people should try to get Satelite services from other countries as do many news outlets.
Re: በኦሮሞች ውስጥ ሲገማ ሲከረፋ የኖረው አላማ አልባ ሽብርተኘት ፈነዳ፣ ተደረመሰ፣ ታመሰ !!
Posted: 06 Jul 2020, 22:34
by Horus
የዎያኔ ዘር አጥፊ ካድሬዎች ገና ያልገባቸው ሃቅ፤
1 አሁን ትህነግ የሚመራው የትግሬን ሕዝብ ሳይሆን የኦነግ ሸኔ የሽብር ጦር ነው ፤
2 ትህነግ ተሽንፏል
3 ትህነግ ገና የአለም ጦር ፍርድ ቤት ይቀርባል፤ ክራይም አጌንስት ሁማኒቲ ና ዘር ማጥፋት
4 የትግሬ ሕዝብ ትህነግ ን እሸፍናለሁ ካለ ገና መብራት፣ ሌላም ሌላም ይቆረጥበታል
5 የኦሮሞ ኦነግ ቀሮ ሽኔ ሽብር ተሸንፏል ፣ የቅን ጉዳይ ነው
6 በየቦታው ህዝብ ለማስገደል ጥሪ የሚያደርጉ ሁሉ ከሉበት እየተለቀሙ በየአገሩ ለፍርድ ይቀርባሉ።
7 የትግሬ ሽብር ዘመን አክትሟል ፣ አሁን ያለው ይጽዳት ግዜ ነው ።
Re: በኦሮሞች ውስጥ ሲገማ ሲከረፋ የኖረው አላማ አልባ ሽብርተኘት ፈነዳ፣ ተደረመሰ፣ ታመሰ !!
Posted: 06 Jul 2020, 22:36
by EthioRedSea
You are a fool guraghe!
Re: በኦሮሞች ውስጥ ሲገማ ሲከረፋ የኖረው አላማ አልባ ሽብርተኘት ፈነዳ፣ ተደረመሰ፣ ታመሰ !!
Posted: 06 Jul 2020, 22:53
by Halay Anseba
ኣንተ አኮ በበታችነት ስሜትና በትግሬ የዘር ጥላቻ የምትሰቃይ የብር ኣምጡ ኣሁን ነጋ ኣምላኪ አርባና ቢስ ሰው ነህ።
Horus wrote: ↑06 Jul 2020, 22:34