"የሸዋ ኦሮሞዎችን ሳይቀር ቤት ውስጥ እያሉ እያረደ እያቃጠለ የሚገድል ብሄር ውስጥ መሆኔ አሳፈረኝ" የኦሮሞ ተወልጀ!!
Posted: 05 Jul 2020, 21:28
"ገጠር ውስጥ የሚኖሩ የሸዋ ኦሮሞዎችን ሳይቀር ቤት ውስጥ እያሉ እያረደ እያቃጠለ የሚገድል ብሄር ውስጥ መሆኔ አሳፈረኝ" የኦሮሞ ተወልጀ!!
የኦሮሞው ተወላጅ ጋዲሳ መርጋ ይናገራል፦
"እውን ኦሮሞ ባህል አለው? ታሪክ አለው? ሰው እየገደልን ታሪክ አለን እንበል?
ለልጆቸ እናንተ ከኦሮሞ አባት የተወለዳችሁ ናችሁ እንዴት ልበላቸው?
አሮጊት ሽማግሌ ህፃን የሚያርድ፣ ቤት ዘግቶ የሚያቃጥል፣ ከእንስሳ ሀውልት ጋር የሚጣላ ትውልድ ውስጥ ተወልጀ እንዴት ከኦሮሞ ተወለዳችሁ ልበላቸው? ያሳፍራል እኮ
የሸዋ ኦሮሞ መጤ ተብሎ እኮ ልክ እንደሌላው ተቃጥሏል፣ እየተሰደደ ነው::" ይላል

Please wait, video is loading...