Page 1 of 1
Horus
Posted: 05 Jul 2020, 17:30
by Andertan
Re: Horus
Posted: 05 Jul 2020, 17:35
by Noble Amhara
Re: Horus
Posted: 05 Jul 2020, 17:44
by Horus
እንደርታ፤
ትክክል፤ ግን ልብ በል አለማያና ዝዋይ የሰማይና ምድር ልክ ልዩነት አላቸው ። ዝዋይኮ የጉራጌዎች አገር ነው ። ዝዋይኮ የዛይ ጉራጌ፣ የኡርባረግ ጉራጌ፣ የአዘርነት ጉራጌ፣ የወራቦ ጉራጌ፣ የስልጤ ጉራጌ አገር ነው። በእኔ እድሜ የዝዋይ ከተማ ቋንቋዎች አማርኛና ጉራጌኛ ነበሩ ። እነ ኦነግ ሸኔ እነጃዋር የሚያደራጁት የዘር አጥፊ ፎሌ አሸባሪዎች የኦሮሞ አልሻባብ ማለት ነው። ይህ ጉዳይ ገና የሚብስበትና ትልቅ ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ነው ።
ይቢይ መንግስት ምን እንደ ሚያደርግ ከታየ በኋላ አስፈላጊ ሲሆን ለተባበሩ መንግስታት የሚቀርብ የዘር ማጥፋት ኬዝ እንደ ሚሆን አልጠራጠርም ።