መቼ ነው ኢትዮዽያዊው የሚነቃው ከሚሰራበት ሸር ኣረቦችን ግብጾችን ጠላት ከማድረግ ተቆጠቡ የወያኔ ሸር
Posted: 05 Jul 2020, 13:29
ኣሁኑኑ ኢትዮዽያውያን በግብጽ በተለይ እየተገደሉ ነው። ወያኔዎች፣ ግብፅ ያሉት ማሜ ማሜ፣ መሃመድ የሚባሉ ኢትዮፕያውያንን እያስግደሉ ነው። ደንቆሮው ኢትዮዽያዊውም ካለ ዲፕሎማሲ ስርዓትም ሆነ በታወቁ ሚዲያ ላይ ሆነው በስነ ስርዓት ስድብ የሌለው ንግ ግር ማድረግ ነው። ኸረ ንቁ ሁሉንም ጠላት ማድረግ የትም ኣያደርሳች ሁም።