Page 1 of 1

ኡኔ የሚጐርመኝ .......

Posted: 05 Jul 2020, 10:59
by Digital Weyane
ኡኔ የሚጐርመኝ በቴድሮስ አድሃኖም ይመራ የነበረውን የህወሃት አፋኝ ቡድን ለየመን ፀጥታ አስከባሪዎች አሥር ሚልዮን ዶላር ጉቦ በመስጠት አንዳርጋቸው ፅጌን ከየመን ጠልፈው ለማምጣት ሲችሉ፣ ኡንዴት በየመን እየተገላቱ ያሉትን እስከ አንድ ሚልዮን የሚጠጉ ተጋሩ ስደተኞችን ወደ ትግራይ ለማምጣት ኡንደተሳናቸው ነው።

ሙንድ ነው ቹጉሩ?? :roll: :roll: :roll:

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...