ውብ አዲስ አበባ - ውቢቱ በራራ፣ ሰብራ ማገደቺው የቄሩውን ዱላ።
Posted: 05 Jul 2020, 10:19
ውብ አዲስ አበባ - ውቢቱ በራራ፣ ሰብራ ማገደቺው የቄሩውን ዱላ።
ተው አትቁረጥ -ቢሉት ባህርዛፍ ጣለና፣
ተው አትንካ- ቢሉት ብሳና ጣለና - ዱላ ቆረጠና
በራራ ወረደ -አዲስ ላይ ሄደና - ዐመድ ሆኖ ቀረ እሳት በላውና።
ዐብይ ድንቅ ሆነበት - እጅግም ፈተና
ይኸን የመከተው ማነው የሮም ጀግና - ብሎ ጠየቀና።
እሥር የማይፈተው - የፍቅሩ ጳጳስ አለ አንድ ጀግና፣
የሮማውም ተምሣሌት እስክንድር ዘኢትዮጵያ።
አምጡልኝ አስራችሁ- ነፍሱን ልመርምረው
እዴንት አድርጎ ነው ፍቅርን ያገኘው።
ደመርኩኝ - ቀነስኩኝ
ፍቅር እምቢ ብሎ አልወራረድ ያለኝ።
እስክንድር ዘኢትዮጵይ - ከጲላጦስ መንበር ቀረበ ለፈተና፣
በዐብይ ቃል ጠየቀው - አንተ ነህ ወይ የአዲስ የኢትዮጵያ አውራ፣
አለና ጠየቀው - የዘመን ባለተራ።
እስክንድር ዘኢትዮጵያ - አንተ አልህ ብቻ አለ -ብዙ ሳያወራ።
ተው አትቁረጥ -ቢሉት ባህርዛፍ ጣለና፣
ተው አትንካ- ቢሉት ብሳና ጣለና - ዱላ ቆረጠና
በራራ ወረደ -አዲስ ላይ ሄደና - ዐመድ ሆኖ ቀረ እሳት በላውና።
ዐብይ ድንቅ ሆነበት - እጅግም ፈተና
ይኸን የመከተው ማነው የሮም ጀግና - ብሎ ጠየቀና።
እሥር የማይፈተው - የፍቅሩ ጳጳስ አለ አንድ ጀግና፣
የሮማውም ተምሣሌት እስክንድር ዘኢትዮጵያ።
አምጡልኝ አስራችሁ- ነፍሱን ልመርምረው
እዴንት አድርጎ ነው ፍቅርን ያገኘው።
ደመርኩኝ - ቀነስኩኝ
ፍቅር እምቢ ብሎ አልወራረድ ያለኝ።
እስክንድር ዘኢትዮጵይ - ከጲላጦስ መንበር ቀረበ ለፈተና፣
በዐብይ ቃል ጠየቀው - አንተ ነህ ወይ የአዲስ የኢትዮጵያ አውራ፣
አለና ጠየቀው - የዘመን ባለተራ።
እስክንድር ዘኢትዮጵያ - አንተ አልህ ብቻ አለ -ብዙ ሳያወራ።