Page 1 of 1

Video News: After Hacalu's Death Hotel Of Gebresellasie Aka Hailesellasie Burned Down In SHASHEMENE!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 04 Jul 2020, 21:41
by tarik

Re: Video News: After Hacalu's Death Hotel Of Gebresellasie Aka Hailesellasie Burned Down In SHASHEMENE!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 04 Jul 2020, 21:51
by Wedi
የVOA AMHARIC ሪፖርት
****************
" ጥቃቱ የተፈጸመው ኦሮሞ ያልሆኑት ይ ዘር እየተለየ ነው" የሻሸመኔ ከንቲባ
"ከተማ ውስጥ በብዛት የተቃጠለው የጉራጌ ንግድ ድርጅት ነው"
" ከተማዋ ሙሉ ለሙሉ ነው የጠፋችው ማለት ይቻላል"
" የሀጫሉ ዘመድ ንግድ ድርጅትና መኖርያ ቤትም ተቃጥሏል"

ከተቃጠሉት ድርጅቶች በጥቂቱ
**************
የኃይሌ ገብረሥላሴ ሆቴል ሙሉ ለሙሉ ወድሟል
ሉሲ የትምህርት ማዕከል ( 5 ሺህ ተማሪና ከ350 በላይ ሰራተኛ የያዘ)
ቤቲ የትምህርት ማዕከል
ጸጋዬ ሕንጻ
አባይ ሆቴል
ሜሪዲያን ሕንጻ
ማራ ሕንጻ
ኬር ይሁን ሕንጻ
ከፍያለው ኢንተርናሽናል ሆቴል
ፋሲል ሆቴል
እና ወዘተ
ጥቃት አድራሾቹ፣ ዘር እና ሃይማኖት እየለዩ ነው መኖርያ ቤቶችንና ንግድ ድርጅቶን ያጋዩት