Page 1 of 1

ከኦሮሞና አማራ ባህር የወጣው የትግሬ አሳ

Posted: 04 Jul 2020, 16:41
by Horus

አሁን ማን ይሙት ለ27 አመት ኢትዮጵያን ሲገዛ ተከታይ ያጣው ህወአት በ3 ግዙፍ መፈንቅለ መንግስት ሙከራዎች ከከሸፈ ኋላ ከኢትዮጵያ ህዝብ እና ሰራዊት ተከታይ ያገኛል ብሎ የማሰብ ቅዠት !! እንዲህ ያለውን ነው በግሪክ ድራማ ትራጂክ ኮሜዲ የሚባለው። የዎያኔ ፍጻሜ መቼም አስገራሚ ነው።

የኢትዮጵያ ጎሳዎች በነዚህ አሳፋሪ ቴረሪስቶች የተጠመደለትን የጎሳ ፌዴሪሽን አፍርሶ የራሱም ሰላም የሚያሰፍንበት ወቅት ደርሰናል ። ዎያኔ ሄደ ማለት ባቄላ ጠፋ ማለት ነው ። ባቄላ ከገበያ ሲጠፋ ፈስ ከቤት ይጠፋል !!

እስቲ አንድ አንጎል የተሸከመ ፍጡር በወያኔ መሰናበት የምናጣው ጥቅም ምን እንደ ሆነ ይንገረን !!

አሳ ከባግሩ ቢወጣ !!!!