Page 1 of 1

ወንጀለኛው ኣሉላ ሰለሙን!!!!

Posted: 04 Jul 2020, 12:32
by Hameddibewoyane
የትግራይ 80 ሺይ ስደተኛ ወጣት በየመን እና በሳውዲ በበሽታ፡በራሃብ እና በጥይት ሽንት ቤት ውስጥ ታጉሮ እንደ ቅጠል እየረገፉ እያየ ኣሉላ ሰለሙን ፀጥ ብሎ ኣንድ ቀን እካን ስለ ተጋሩ ድምፅ ሁኖ ተናግሮ እንዲሁም የተጋሮ መዋጮ ተጠቅሞ ተጋሩ ረድቶ ኣያውቅም። እኛ የትግራይ ኣክትቪስቶች ግን ሁሌ ለትግራይ እና ለወንድሞቻችን ድምፅ ሁነን የትግራይ እና የፈደራል እንዲሁም ኣለምማቀፍ ድርጅቶችን በማስጨናነቅ እንገኛለን።