Page 1 of 1

ሰበር መረጃ: ሕወሓት ያቀነባበረው አዲስ ጥቃት በአማራ ክልል ታቅዷል!

Posted: 04 Jul 2020, 03:53
by Ejersa

ለመላው የአማራ ህዝብ :ለክልሉ ጸጥታ ሃይላት
-----------------------------
ህውሃት የአማራ ክልልን ለማተራመስ ዝግጅቷን በማጠናቀቅ ላይ እንደሆነች
ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ቦታወች ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ እናሳስባለን
--------------------------
ወሎ- ከሚሴ ባቲ ኮምበልቻ ወልድያ ሃርቡ ደብረ ብርሃን አጣየ ደሴ
ሽዋ ደራ ደብረ ብርሃን ደብረ ሲና ..አዲስ አበባ መንገዶች
ጎጃም - አዊይ ዞን መተከል ግልገል በለስ እና አካባቢወቹ
ባህርዳርን ጨምሮ

ጎንደር-መተማ በተለይ ገንዳውሃ ሽንፋ..ገንዳ ውሃ ጭልጋ መስመር
መተማ ወረዳ- ፎርገና በርሃ ዳስ ማሪያም ቲሃ ከኪት ቱመት .
ቋራ- ሰርፈረዲ ቀበሌ ነብስ ገቢያ ቁጥር 4

ጎንደር ዙሪያ ጭልጋ ጎንደር መስመር
ትክል ድንጋይ ጎንደር ዙሪያ ላይ አርማጭኃ

ላስታ ላበብላ እና አካባቢው
በነዚህ ቦታወችም ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ
ሆን ተብሎ ህዝብ ለማተራመስ እና በመንደር ለመከፋፈል

የባለስልጣናትም ግድያ ሊኖር ይችላል
የጎንደር እና የጎጃም ታዋቂ ሰወችን እና ባለስልጣናትን በማስገደል መንደርተኝነትን ለማባባስም ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል

ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ እናሳስባለን
ራሱን አሰድ ኤጀንት የሚለው ቡድን ለህዝብ እንዲደርስ ያሰራጨው መረጃ
መረጃ አይናቅም

Re: ሰበር መረጃ: ሕወሓት ያቀነባበረው አዲስ ጥቃት በአማራ ክልል ታቅዷል!

Posted: 04 Jul 2020, 04:27
by abel qael
debreporno should bomb your terewaee hamasenay anu'zz with his dingdong before bombing wedimedhin when he comes to plant bomb and to steall teff in Amharu kilil.