Page 1 of 1

ዐብይ አህመድ እስክንድርን በአስቸኳይ በመልቀቅ - አትኩሮቱን በኦነግ እና በወያኔ ላይ ማድረግ ብቸኛ አማራጩ ነው።

Posted: 03 Jul 2020, 17:44
by Abere
ዐብይ አህመድ እስክንድርን በአስቸኳይ በመልቀቅ - አትኩሮቱን በኦነግ እና በወያኔ ላይ ማድረግ ብቸኛ አማራጩ ነው። መቼም ምንም ይሁን ምን ወያኔ እግሯን ወደ አዲስ አበባ፣ደም ጠጪ ጭራቅ ኦነግ ደግሞ በተረኝነት ኢትዮጵያን ለመምራት የሚችሉበት ዕድል ከህልፈተ ዓለም በኋላ ቢሆን እመርጣለሁ። ማስተዋል ያለው ህዝብ ሁሉ ይኸን ይላል ብይ ነኝ። ሆኖም ግን ዐብይ አህመድ ንፁሃንን እያሰረ ከወንጀለኛ ጋር መናጆ የማድረጉ ጉዳይ እራሱን ዕንቆቅልሽ የሚጥል ጉዳይ ነው። መካሪ ሰው ካለው ከወያኔ እና ኦነግ ሽብርተኛ ውጭ በግፍ በእንግልት ያሉትን ኢትዮጵያዊያን መልቀቅ ይገባዋል። ይኸ ካልሆነ ነገሮች በከሸዋ፣አሩሲ፣ ወለጋ ወዘተ አልፎ በጎጃም፣ወሎ፣ጎንዴር እና ሌሎችም ችግሮች ሊዛመቱ ይችላሉ። ዐብይ የሚደገፈው ኢትዮጵያን ሲደግፍ እንጅ እራሱን ሲደግፍ አይደለም። ከፓለቲካ አቋም በላይ የአገር ህልውና እና የድሃ ህዝብ ነፍስ ማዳን ይቀድማል።