Page 1 of 1
ዶር ፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" ማለቱን ተከትሎ አዲስ አበባ ያሉ ኤርትራውያን በቄሮዎች ስጋት ገብቷቸዋል፡፡
Posted: 03 Jul 2020, 13:02
by Maxi
ዶር ፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" ማለቱን ተከትሎ አዲስ አበባ ያሉ ኤርትራውያን በቄሮዎች ስጋት ገብቷቸዋል፡፡
የፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" የሚል ውሸት ተከትሎ፣ አዲስ አበባ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራዊያኖች ላይ ጥቃት ለማድረስ እየተንቀሳቀሰ ያለ የቄሮ እና የህወሓት ቡድን እንዳለ አንዳንድ መረጃዎች ደርሰውናል። በውጭ አገር የምትኖሩ ኤርትራዊያኖች ፀጋዬ በንጡሃን ኤርትራዊያኖች ላይ ያወጀወን የሞት አዋጅ በመቃወም ፀጋዬን ለፍርድ ታቀርቡት ዘንድ ይሁን እንላለን።
በ አዲስ አበባ የሚኖሩ ኤርትራዊያኖች ትናንት ከኛ ጋ አብረው ሲኖሩ የነበሩና ከድርጊቱ ጋ ምንም ዝምንድና የሌላቸው መሆኑን ማንም ያወቀዋል። የጅምላ ወንጀል ይቁም።
Please wait, video is loading...
Re: ዶር ፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" ማለቱን ተከትሎ አዲስ አበባ ያሉ ኤርትራውያን በቄሮዎች ስጋት ገብቷቸዋል፡፡
Posted: 03 Jul 2020, 13:13
by eden
Tsegaye is not lunatic. He pointed out HGDEF, not the people. Qerro may go visit the HGDEF Camp in Gerji but never people.
Having said that, it would not be the first time HGDEF rulers endangered Eritrean lives in Ethiopia. Last time, it started war against Ethiopia, what follows was deportation by TPLF hardliners. Many civilians lost their jobs, businesses and family members.
Oromo influential leaders are advising the youth against targeting any civilians.
Re: ዶር ፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" ማለቱን ተከትሎ አዲስ አበባ ያሉ ኤርትራውያን በቄሮዎች ስጋት ገብቷቸዋል፡፡
Posted: 03 Jul 2020, 13:13
by Temt
ሰይ ኮቲ! ወይ ዓጀውጀው። ዑጉማት ዝገብርኦ ጠፊእወን የዕገርግራ'ለዋ!

Re: ዶር ፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" ማለቱን ተከትሎ አዲስ አበባ ያሉ ኤርትራውያን በቄሮዎች ስጋት ገብቷቸዋል፡፡
Posted: 03 Jul 2020, 13:22
by pushkin
Neftegna Maxi! Are u instigating crime against Eritreans? If anything happens to our brothers & sisters we will not let you walk freely with your neftegna & extremist friends. Dekama sew
Maxi wrote: ↑03 Jul 2020, 13:02
ዶር ፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" ማለቱን ተከትሎ አዲስ አበባ ያሉ ኤርትራውያን በቄሮዎች ስጋት ገብቷቸዋል፡፡
የፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" የሚል ውሸት ተከትሎ፣ አዲስ አበባ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራዊያኖች ላይ ጥቃት ለማድረስ እየተንቀሳቀሰ ያለ የቄሮ እና የህወሓት ቡድን እንዳለ አንዳንድ መረጃዎች ደርሰውናል። በውጭ አገር የምትኖሩ ኤርትራዊያኖች ፀጋዬ በንጡሃን ኤርትራዊያኖች ላይ ያወጀወን የሞት አዋጅ በመቃወም ፀጋዬን ለፍርድ ታቀርቡት ዘንድ ይሁን እንላለን።
በ አዲስ አበባ የሚኖሩ ኤርትራዊያኖች ትናንት ከኛ ጋ አብረው ሲኖሩ የነበሩና ከድርጊቱ ጋ ምንም ዝምንድና የሌላቸው መሆኑን ማንም ያወቀዋል። የጅምላ ወንጀል ይቁም።
Please wait, video is loading...
Re: ዶር ፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" ማለቱን ተከትሎ አዲስ አበባ ያሉ ኤርትራውያን በቄሮዎች ስጋት ገብቷቸዋል፡፡
Posted: 03 Jul 2020, 13:37
by Maxi
እኔ ምን አልሁ?
ፀጋየ አራርሳን እና ወያኔን ስትገራ አፍህን ከእኔ ላይ ትከፍታለህ!!
[/i]
pushkin wrote: ↑03 Jul 2020, 13:22
Neftegna Maxi! Are u instigating crime against Eritreans? If anything happens to our brothers & sisters we will not let you walk freely with your neftegna & extremist friends. Dekama sew
Re: ዶር ፀጋዬ አራርሳን "ሃጫሉን የገደሉት ኤርትራዊያኖች ናቸው" ማለቱን ተከትሎ አዲስ አበባ ያሉ ኤርትራውያን በቄሮዎች ስጋት ገብቷቸዋል፡፡
Posted: 03 Jul 2020, 14:13
by pushkin