Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና ልደቱ እና ይልቃል ታስረዋለ! ህወሃት መንደር ሽብር እየተሰማ ነው

Post by Ejersa » 03 Jul 2020, 10:53

Please wait, video is loading...

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና ልደቱ እና ይልቃል ታስረዋለ! ህወሃት መንደር ሽብር እየተሰማ ነው

Post by Hameddibewoyane » 03 Jul 2020, 11:30

:lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
03 Jul 2020, 10:53
Please wait, video is loading...

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ሰበር ዜና ልደቱ እና ይልቃል ታስረዋለ! ህወሃት መንደር ሽብር እየተሰማ ነው

Post by sholagebya » 03 Jul 2020, 11:57

በጣም የተመቸኝ ቪዲዮ ነው :: በአጠቃላይ ያለህን ፓለቲካዊ አመለካከት የምጋራህ , ስሜትህንና enthusiasm ህን ሸር የማደርግ
በእነዚህ ጽንፈኛ ለሆኑ የጎሳ ፓለቲከኞች ያለህን ጥላቻና ተቃውሞ
የማደንቅ ከሁሉ በላይ ደግሞ በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራውን የለውጥ ሒደት በኢትዮጵያ የምደግፍ ነኝ :: ከዚህ ላይ የአብይ ተቃዋሚዎች ያልተረዱት ትልቁ ነገር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከጎኑ መቆማቸውን አለመረዳታቸው ነው :: እንዳልከው ከዚህ በኃላ የአብይ መንግስት በወያኔም ሆነ በጽንፈኛ የጎሳ ፓለቲከኞችን እሹሩሩ ማለትና ማዘል ያቆማል :: ከልደቱና ከይልቃል በተጨማሪ ያን አሮጌ በሬ ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና መጨመሩ እንደማይቀር ነው የሰማሁት :: እሱ ጉዱን አልሰማ በአባይ ሚዲያ ኢንተርቪው ” ጃዋር ካልተፈታ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሰላም አይወርድም !” ብሎል :: በሓጫሉ ሁንዲሳ ቀብር መራራ አምቦ አልሄደም እንጂ ቢሔድ ኑሮ እስኳድ መች ተዘጋጅቶላት እንደነበር ነው የሰማሁት :; ስለዚህ እሱም ሆነ ሌሎች ጽንፈኛ የብሔር አክቲቪስቶች እስራት አይቀርላቸውም:: ከዚህ በኃላ የወያኔ መሪዎች አገርና ሕዝብን ማበጣበጣቸው ያቆማል :: አብይ የሚመራው የለውጥ ኃይል ወደፊት መገስገሱን ይቀጥላል :: ለማንኛውም ቪዲዮህ ስሜትህን በጣም ስለምጋራ እስኪ መሓል ሚዲያ ብዬ በፌስቡክ እፈልጋሀለሁና ቪዲዮህን ሸር አደርጋለሁ :: አይዞህ በርታ! እንበርታ!!


Post Reply