Page 1 of 1

ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን በነጃዋር እና በኦነጋውያን ጥርስ ውስጥ ያስገባችውና በመጫርሻም በነጃዋር ያስገደለቸው ንግግር!!

Posted: 03 Jul 2020, 07:32
by Wedi
ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን በነጃዋር እና በኦነጋውያን ጥርስ ውስጥ ያስገባችውና በመጫርሻም በነጃዋር ያስገደለቸው ንግግር!!
"... አሁንማ የፈለጉትን መቀሌ ጠርተው ማናገር ይችላሉ።
ምንም ያህል ለኦሮሞ የምታስብ ብትሆም መቀሌ ሄደህ ከመሞዳሞድ በላይ መሞት የለም። የኦሮሞ እግርና እጅ ሲቆርጡ የነበሩ ጋር ከመሞዳሞድ በላይ ውርደት የለም። ... "
ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ
Please wait, video is loading...

Re: ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን በነጃዋር እና በኦነጋውያን ጥርስ ውስጥ ያስገባችውና በመጫርሻም በነጃዋር ያስገደለቸው ንግግር!!

Posted: 03 Jul 2020, 08:06
by free-tembien
ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ከመገደሉ አንድ ሳምንት በፊት ከOMN ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ በአማርኛ የተተረጎመ!