አባይ፣ የኢትዮጵያ ዘላለማዊነት መገለጫ (አዲሱ የቴዲ ትንቢት)
Posted: 03 Jul 2020, 02:31
ኢትዮጵያዊ ወይ አበሻ ለሚባሉት የጥንትዊትን ግብጽ ባለቤት ሕዝቦች ከኢትዮጵያ ሌላ የህይወት አቅጣጫም ሆነ፣ የህይመት መድረሻ የላቸውም። አይኖራቸውም ። ይህን አላምን አልቀበል ያሉ ሁሉ ባክነው ዳክረው የታሪክ ትቢያ ሆነዋል፣ ዛሬም እየሆኑ ነው።
ልክ ምኒልክ በአድዋ ጦርነት፣ ማለትም ባንድ ታሪካዊ ድርጊትና ሁነታ የሁላችን ነጻነት ለዘላለም እንደ ተከለ ሁሉ ዛሬም የአባይ ወንዝ የኢትያጵያዊያን አንድነት፣ ስልጣኔና ዘላለማዊነት ተክሎ ያልፋል ።
ይህን ግዙፍ ያባይ ነገር የተዋበችው ጂጂ አዚማለት ነበር ። ያኔ አባይ ያገር ጉዳይ ስላልነበረ የሰማት ሰው ጥቂት ነው።
ዛሬ ቴዲ አፍሮ፣ ልክ በጥቁር ሰው የምኒልክን አለም አቀፍ ትንሳኤ እንደ ተነበየው፣ እነሆ አባይ ምን ማለት እንደ ሆነ እየነገረን ነው !!
ኤቦ !! ዬቦ !!!