Page 1 of 1

ዘር በመወለድ ሳይሆን በአካባቢነት የሚተላለፍ ይመስል “አብይ ኦሮሞ አይደለም ካልችሁ እኛም ኦሮሞ አይደለንም አሉ ጅማዎች!” ብሎ የሚለፍጥ ደካማ!

Posted: 02 Jul 2020, 19:20
by AbebeB
ዘር በመወለድ ሳይሆን በአካባቢነት የሚተላለፍ ይመስል “አብይ ኦሮሞ አይደለም ካልችሁ እኛም ኦሮሞ አይደለንም አሉ ጅማዎች!” ብሎ የሚለፍጥ ደካማ!

ዘርህ ምንድነው ሲባሉ ጅማ ተወለድኩ ከሚሉን ዲቃላዎች አንዱ፤ ልክ እንደ ራሳቸው እየመሰለው “አብይ ኦሮሞ አይደለም ካላችሁ እኛም ኦሮሞ አይደለንም አሉ ጅማዎች!” ብሎ የሚለፍጥ ደካማ አያችሁ? ዘርና አካባቢ ለየቅል ነው! ጅማ ውስጥ የሚኖረው የተለያዬ ዘር ነው፡፡ እንደዚያውም የተለያዬ ፍላጎትም አለው፡፡ ደካማ!