ለዓላማቸው ታስረው ግባቸውን ያሳኩ ታላላቆች (ማንዴላ) እና ሀገር ነጻ ስትሆን ከሸሹበት ተመልሰው እግር ስመው ሥልጣን የሚቀበሉ የሀበሻ መሪዎች (ኃ/ስላሴ እንደ ምሳሌነት)፡፡
Posted: 02 Jul 2020, 19:06
ለዓላማቸው ታስረው ግባቸውን ያሳኩ ታላላቆች (ማንዴላ) እና ሀገር ነጻ ስትሆን ከሸሹበት ተመልሰው እግር ስመው ሥልጣን የሚቀበሉ የሀበሻ መሪዎች (ኃ/ስላሴ እንደ ምሳሌነት)፡፡
ጀዋር፣ በቀለ፣ አብዲ ረጋሣና ሌሎች ጀግኖቻችን የታሰሩት ለዓላማቸው ፀንተው ነው፡፡ የታሰሩበት ዓላማቸው የሁሉም ኦሮሞ ዓላማ ስለሆነ ያለምንም ጥርጥር ይሳካል፡፡
ነገር ግን እንደ ሀበሻ መሪዎች ለምሳሌ እንደ ሀይለ ስላሴ (ቆሪጥ) ወደ ባዕድ ሀገር ሸሽቶ ኦሮሞዎች ጠላትን ሲያሸንፉ ግን መተቱን ይዞ ከሸሸበት ተመልሶ እግር ስሞ ስልጣን ላይ ጉብ የሚል ወይም እንደ ሚንሊክ ድንበር ሽጦ ቀሪውን አካባቢ በባዕድ መሳርያና ርዳታ ተጠቅሞ ስልጣን ላይ መውጣት የኦሮሞ ባህል አይደለም፡፡
በዚህም ከቆማጦች ጋር እንለያያለን!