Page 1 of 1
LATEST UPDATE ON OROMIA... OH MY GOSH JAWAR IS BEATEN IN CAPTIVITY AND OBO BEKELE 3 CHILDREN ARE ARRESTED.
Posted: 02 Jul 2020, 13:15
by abel qael
THE GOOD DOCTOR HAS FIRST HAND INFO THE KILLERS OF HACALU ARE AR'TERAN MERCENARIES.
Re: LATEST UPDATE ON OROMIA... OH MY GOSH JAWAR IS BEATEN IN CAPTIVITY AND OBO BEKELE 3 CHILDREN ARE ARRESTED.
Posted: 02 Jul 2020, 13:43
by Abere
ጅል አራርሣ አሁንም በአዲስ አበባ ላይ ምራቁን ያዝረበርባል።ለምን ስለ ካይሮ አብዝቶ አይነግረንም ነበር። የሚገርመው ደግሞ ሰዓረ-መኮንን ለምን መቀሌ ሄዶ ተቀበረ ብሎ እንኳን እራሱን ወይም የወያኔውን አፈቀላጤ መስቀለኛ መጠየቅ ይችል ነበር። ሌላው ያሳቀኝ አጫሉን ለመግደል እውነት ኢሣይያስ አፈወርቅ ከአሥመራ ሲልክ። እስኪ ምን አገናኘው አንድ ዘፋኝ ለማጥፋት ዙሪያ ሜዳ መግባት። የኦነጎች ነገር በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ነጭ ውሸት እንኳን መዋሸት አይችሉም - እጅ ከፈንጅ ነው የሚያዙት። የሱፉ እና የገብስ የኦነግ ሰላይ ልዋጭ ልዋጭ ቀልድ አሳታወሰኝ - አራርሳው ወይስ አራ* ልበለው ይሆን