ሰበር ዜና፣ በእንግሊዝ ሀገር የግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ሀውልትን ያፈረሰው ሹክሪ ጀማል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርምራ እየተደረገበት ነው!
Posted: 02 Jul 2020, 06:30
በእንግሊዝ ሀገር የግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ሀውልትን ያፈረሰው ሹክሪ ጀማል የተባለው ግለሰብ በለንደን ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርምራ እየተደረገበት ነው:: በእንግሊዝ ሀገር የህዝብን ንብረት ማውደም እስከ አስር አመት እስራት ያስቀጣል:: ሹክሪ በቀይ የተከበበት ከሀጂ ጃዋር መሀመድ ጎን ቆሞ የሚታየው ነው:: ምናልባትም የዚህ ልጅ መያዝ የምስራቅ አፍሪካው የISIS ክንፍን እንቅስቃሴ የሚጠቁም ይሆናል::
Please wait, video is loading...