ፈንቅል በኢትዮጵያ ያሉትን የህወሓት ወንጀለኞች የማጋለጥ ስራ ሊጀምር ነው!
Posted: 02 Jul 2020, 06:18
ዳዊት ከበደ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውል ከፍተኛ ሚና የተጫወተው ፈንቅል ነው።በህግ ቁጥጥር እንደዋለም መጀመርያ ቀድሞ መረጃ የሰጠ ፈንቅል ነው!! እሱን በመያዝ በነበረው ሂደትም የበኩሉን ድርሻ ተጫውተዋል!! ከአሁን በኃላ መጀመርያ የፈንቅል ስራ አአ ቁጭ ብለው ረብጣ ብሮች እየሰጡ ህወሓትን የሚደግፉ ባለሃብቶች፣ካድሬዎች እንዲሁም በየቢሮው የተሰገሰጉ ሰላዮች ማጋለጥ፣በfb ብሔር ለብሔር የሚያጋጩና ለትግራይ ህዝብ ጥላቻ የሚሰብኩ ማስጠንቀቅ እምቢ ካሉ እርምጃ መውሰድ ይሆናል!!በቂ ማጣራት ተደርገዋል፣አሁን ወደ ስራ!!ካልደፈረሰ አይጠራም!!
ፈንቅል ያሸንፋል!!
ፈንቅል ያሸንፋል!!