3ኛው የህወሓት እና የኦነግጃዋር መፈንቅለ መንግስት ከሽፏል፤ አቢይ ከዚህ ምን ይማራል?
Posted: 01 Jul 2020, 16:48
አሁን እንግዲህ ሁሉም የዘራውን ያመርታል ።
ዎያኔና የኦሮሞ አሽከሮቹ በረበሹ ቁጥር እየተነሳ የሚሞተው ቄሮ ለ3ኛ ግዜ ትምህርት መውሰጃው ግዜ ነው።
ዎያኔም ሆነ፣ ኦነግም ሆነ ፣ሌላ የነጃዋር ስብስብ የአቢይን መንግስት ሊገለብጥ የሚችል አቅም የላቸውም ። ከዚህ በኋላ እንሱም ተራ በተራ የሚፈርሱበት ዘመን እየገባን ነው።
ሽብርተኞቹ አንድ ያልተገነዘቡት ነገር አለ። እሱም አንዳንድ መንግስትና አገሮች በአመጽ ሲመቱ ይሰባበራሉ ። እንዚህ ተሰባሪ ወይም ፍራጃይል ሲሰተምስ ይባላሉ ።
ኢትዮጵያ ለብዙ ዘመን የአመጽና ቀውስ ልምድ ስላላት ተሰባሪ ሲስተም አይደለችም ።
አንዳንድ መንግስትና አገሮች በአመጽ ሲመቱ የባሰ ይገነታሉ፣ ይጎምራሉ፣ የተነክራሉ ። ይህን መሰል ሲስተሞች ኢተሰባሪ ማለትም የማይሰበሩ ብቻ ሳይሆን በአመጻው የሚጠቀሙ፣ ቀውሱን እንደ ግብዓት በመጠቀም ይበልጥ የሚጠነክሩ ማለት ነው ።
በእኔ እይታ ያቢይ መንግስት በዚህ የፍንቀላ ሙከራ ይበላጥ የጠነከረ ድርጅትና መንግስት ሆኖ ይወጣል ። ለምን ቢባል፡
ብዙ የውስጡን ቁሻሾች ያጸዳል፤
ብዙ የማይሰሩ ትርክትና መሰረተ ቢስ ሃሳቦችን ካንጎሉ ያጻዳል ፤
ብዙ ከዚህ በፊት ተደብቀው የነበሩ ጠላቶችና ችግሮች ገሃድ ይወጣሉ፤
ባንድ ቃል የጎሳ ፖለቲካ ፈጽሞ እንደ ማይሰራ በድጋም፣ በድጋሚ ያረጋገጠ ኩዴታ ስለሆነ ።
ደሞ
አሁንም ቁም ነገሩ አቢይ ከዚህ ሁሉ ምን ትምሀር ይወስዳል? የሚለው ነው!
የጎሳ ፖለቲካን የማፍረሱን አጀንዳ ለህዝቡ አቅርቦ ስራ ከጀመረ ይህ ኩዴታ የፈጣሪ ስጦታ ነው ። ግን አሁንም የድሮ ኢሃደጋዊ ጭቃ ውስጥ ከተመለሰ ደሞ የዛሬ አመት ሰኔ 15 በ4ኛው ኩዴታና የኦሮሞ እልቂት እንገናኛለን ። በዚያ ከቀጠለ አንድ ቀን አቢይንም ያገኙታል ።
ኦሮሞ በተከታታይ የሚታመሰውና የሚያልቀው በጎሳ አይዲዎሎጂ ነው ። የብሄር ፖለቲካ እስካለ ኦሮሞ ሰላም አይሆንም፤ በቃ