Page 1 of 1

የሃጫሉን ገዳዮች የህወሓቱ አሉላ ሰለሞንና ባንዳዎች እነ እስቄል ጋቢሳ መቃብር ሲመርጡ ማየት ለኦሮሞ የሞት ሞት ነው!

Posted: 01 Jul 2020, 16:47
by Ejersa
Please wait, video is loading...

Re: የሃጫሉን ገዳዮች የህወሓቱ አሉላ ሰለሞንና ባንዳዎች እነ እስቄል ጋቢሳ መቃብር ሲመርጡ ማየት ለኦሮሞ የሞት ሞት ነው!

Posted: 01 Jul 2020, 17:10
by Hameddibewoyane
የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ወላጅ አባት የልጃቸው ሀጫሉ አስክሬን በትውልድ ቦታው እምቦ እንዲቀበር እንደሚፈልጉ ዛሬ ለ VOA በሰጠት ኢንተርቪው ተናግረዋል:: የልጄ እሬሳ ተንገላታ እሬሳውን በጉልበት ከመንገድ ላይ ካለበት መኪና አውጥተው በራሳቸው መኪና ጭነው ወደ አዲስ አበባ የወሰዱት ሰዎች መሀልና በፀጥታ ሀይል በተፈጠረ ግጭት ሰባት ሰው ሲሞት ከ20 በላይ ቆስሏል::

Re: የሃጫሉን ገዳዮች የህወሓቱ አሉላ ሰለሞንና ባንዳዎች እነ እስቄል ጋቢሳ መቃብር ሲመርጡ ማየት ለኦሮሞ የሞት ሞት ነው!

Posted: 01 Jul 2020, 17:26
by Ejersa
Please wait, video is loading...