Please wait, video is loading...
ወይጉድ!! ጃዋራውያን በአምቦ ከተማ ለቀስተኞችን ላይ ቦምብ በመወርውረው የሃጫሉን አጎትይ ገደሉ፣ በርካቶችን አቆሰሉ!!!!
#በአምቦ ከተማ ቦንብ በመወርወር የሀጫሉን አጎት የገደሉትና ለቀስተኞችን ያቆሰሉት የጥፋት ሀይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦርሚያ ፖሊስ ማምሻውን ገልፆል:: አነዚህ የተያዙት የጥፋት ሀይሎች የእጅ ስልክ ሸኔ ከተባለው ቡድን እና ከወያነ ጋር ያደረጉት አጫጭር የፁሁፍ መልክት (SMS) ከስልካቸው ላይ መገኘቱን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ማምሻውን አሳውቋል::