Page 1 of 1

@OMN: ኦሮሚያ በኦሮሞ በተመረጠ መንግስት ብቻ እንድትተዳደር እንፈልጋለን፡፡ የአማራ ፓርላማ ምርጫ ይተላለፍ ውሳኔን አንቀበልም፡፡ መልዕክት ለጀግናችን ያያ በሽርና ኦሮሞዎች ሁሉ

Posted: 01 Jul 2020, 10:15
by AbebeB
ኦሮሚያ በኦሮሞ በተመረጠ መንግስት ብቻ እንድትተዳደር እንፈልጋለን፡፡ የአማራ ፓርላማ ምርጫ ይተላለፍ ውሳኔን አንቀበልም፡፡ መልዕክት ለጀግናችን ያያ በሽርና ኦሮሞዎች ሁሉ በአስቸኳይ ይተላፍ፡

ያያ! ዛሬ በOMN ቀርብህ ያልከውን ተከታትያለሁ፡፡ መስመርህን ፈልጌም እንደማገኝህ አስባለሁ፡፡ ነገር ግን የአሁኑ የኦሮሞ ጥያቄ
1. የሀበሻ ጦር ከኦሮሚያ ይውጣ
2. የታሰሩት ታጋዮቻችን ጀዋር፣ አብዲ ረጋሣና ሌሎችም እንዲፈቱ
3. የሀጫሉ ቀብር በፊንፊኔ አንዲሆን በመጠየቅና ሲደገረግም ወደ ቤት መመለስ አይደለም የአሁኑን ትግላችንን ወደ መረጋጋት የሚያመጣው፡፡
የኦሮሞ የአሁኑ ትግል ኦሮሚያ በኦሮሞ የተመረጠ መንግስት ብቻ እንድትተዳደርና የአማራ አገዛዝ በኦሮሚያ እንዲያበቃ በማድረግ መሆን ብቻ ነው የአሁኑን ኦሮሞን ትግል የሚቋጨው፡፡

ስለዘህ ምርጫ ያለ ምንም ሰበብ ሊደረግ ይገባል፡፡ ኮረና፣ ግድብ፣ ግብፅ ጅን ጃንካ ሁሉ አይሠራም፡፡ ለኦሮሞ ከግብፅ በላይ የኦሮሞ ጠላት በኦሮሚያ ተንሰራፍቶ ኦሮሞን እየገደለ ያለው የነፍጠኛ ሥርዓት ነው፡፡ ምርጫ ይተላፍ በማለት ወስኖ ስልጣኑን እያደላደለ ያለውን የነፍጠኛ አማራ ፓርላማ ውሳኔ አንቀበልም፡፡

Re: @OMN: ኦሮሚያ በኦሮሞ በተመረጠ መንግስት ብቻ እንድትተዳደር እንፈልጋለን፡፡ የአማራ ፓርላማ ምርጫ ይተላለፍ ውሳኔን አንቀበልም፡፡ መልዕክት ለጀግናችን ያያ በሽርና ኦሮሞዎች ሁሉ

Posted: 01 Jul 2020, 10:21
by Ejersa
የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ. The fake Oromo digital Agame Abebe :lol: :lol: :lol: :lol:
AbebeB wrote:
01 Jul 2020, 10:15