Page 1 of 1
የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በነጃዋር ቁጥጥር መውደቁን የሚያመላክት ዘገባ = Parallel Government!! Oromia ብልፅግና is under Jawar's Control
Posted: 30 Jun 2020, 16:57
by Wedi
የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በነጃዋር ቁጥጥር መውደቁን የሚያመላክት ዘገባ = Parallel Government!! Oromia ብልፅግና is under Jawar's Control
የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በነጃዋር ቁጥጥር መውደቁን የሚያመላክት ዘገባ ጀርመን ራዲዮ ዘገባ ይላል
“በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ የሚመራ ቡድን አስከሬኑን ከሚሔድበት በመንጠቅ በቀጥታ በአንድ መኪና ጭነው ስቴዲዮም አካባቢ ወደ ሚገኘው የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ውስጥ አምጥተው በማስገባት አስከሬኑን እና ቤተሰቦቹን ለእንግልት“ ዳርገዋል ብለዋል።
የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በነጃዋር ቁጥጥር ስር ከዋለ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ከአብይ አህመድ መንግስት ቁጥጥር ውጭ ሆኗል ማለት ነው፡፡
This is exactly what we call Parallel government!!
Very disturbing
ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ላይ እየው፡፡
Please wait, video is loading...
Re: የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በነጃዋር ቁጥጥር መውደቁን የሚያመላክት ዘገባ = Parallel Government!! Oromia ብልፅግና is under Jawar's Control
Posted: 30 Jun 2020, 17:45
by temari
This is just a typo from DW, they meant ስቴዲየም አካባቢ የሚገኘው የኦሮሞ የባህል ማእከል ለማለት ነው፤ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ያሉት። Don't make something out of nothing.
Wedi wrote: ↑30 Jun 2020, 16:57

Posted: 30 Jun 2020, 18:12
by Wedi
temari wrote: ↑30 Jun 2020, 17:45
This is just a typo from DW, they meant ስቴዲየም አካባቢ የሚገኘው የኦሮሞ የባህል ማእከል ለማለት ነው፤ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ያሉት። Don't make something out of nothing.

Re: የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በነጃዋር ቁጥጥር መውደቁን የሚያመላክት ዘገባ = Parallel Government!! Oromia ብልፅግና is under Jawar's Control
Posted: 30 Jun 2020, 20:30
by temari
Wedi wrote: ↑30 Jun 2020, 18:12
temari wrote: ↑30 Jun 2020, 17:45
This is just a typo from DW, they meant ስቴዲየም አካባቢ የሚገኘው የኦሮሞ የባህል ማእከል ለማለት ነው፤ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ያሉት። Don't make something out of nothing.
ok, i thought i heard የኦሮሞ የባህል ማእከል somewhere but now I got the full video, it is indeed የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት I am wrong, sorry. but what jawar & co. did there shows to me that they were bulling የብልጽግና ፓርቲ using jawar's guards and the mob rather than cooperating. here you have the details.
Please wait, video is loading...