Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የቅርብ ወዳጅህን ነው ለመግደል በመፍጠን ነው የምትታወቀው እኮ! ለምሳሌ፡ ሠዓረ-መኮንን፤ አምባቸው መኮንንና አህመድ አሊ (የእንጀራ አባትህን ማለት ነው) እና ሀጫሉ ሁንዴሣን በላሀቸው፡፡

Post by AbebeB » 30 Jun 2020, 14:57

የቅርብ ወዳጅህን ነው ለመግደል በመፍጠን ነው የምትታወቀው እኮ! ለምሳሌ፡ ሠዓረ-መኮንን፤ አምባቸው መኮንንና አህመድ አሊ (የእንጀራ አባትህን ማለት ነው) እና ሀጫሉ ሁንዴሣን በላሀቸው፡፡

አብይ ገድሎ አዛኝ መስሎ አልቃሽ፡፡ ድራማህ ቢለያይም ይዘቱ አንዱ ነው፡፡ የእንጀራ አባትህን ገድለህ አላለቀስክመ፡፡ ጄ/ሠዓረን ገድለህ አለቀስክ፡፡ አምባቸው መኮንንነና ሜ/ጄ አሳምነውን በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ አስገድለህ ካድክ፡፡ አሁን ደግሞ ለሸጥከው ግድብ ማደናገርያ ላይ እያለሁ ያልተጠበቀው ተከሰተ ትለናለህ፡፡ ሚንሊክን የነካ ይፈርሳታል እልክ ልጃችንን አፍርሰህ ከእኛ ጋር የምትኖር ይመስለሃል? የጊዜ ጉደይ ነው፡፡

Selam/
Senior Member
Posts: 17017
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቅርብ ወዳጅህን ነው ለመግደል በመፍጠን ነው የምትታወቀው እኮ! ለምሳሌ፡ ሠዓረ-መኮንን፤ አምባቸው መኮንንና አህመድ አሊ (የእንጀራ አባትህን ማለት ነው) እና ሀጫሉ ሁንዴሣን በላሀቸው

Post by Selam/ » 30 Jun 2020, 15:04

Even sore pimple is not responding to your crap. Lone wolf of the crudest order. Pity you!

AbebeB wrote:
30 Jun 2020, 14:57

Post Reply