Page 1 of 1

ሳይወጠር አይበጠስም፣ ሳይደፈርስ አይጠራም፤ አቢይ ቤት እያጸዳ ነው !

Posted: 30 Jun 2020, 13:40
by Horus
በኔ ግምት ነገሩ እንዲህ ነው፤

በመጀመሪያ ቲም አቢይ የራሱን የስልጣን ግዜ በህጋዊነት ማራዘም ነበረበት፤ ይህን አድርጋል ።

ከግብጽ ጋር በሙሉ ሃይል ለመገዳደር በውስጡ ያሉት ሁለት ጠላቶች የጃዋር (ለማ) ቲምና የዎያኔ ቡድንን ይዞ በፍጹም ከግብጽ ጋር ሊታገል እንደማይችል ያቢይ ቲም ያቃል ።

ሲቀጥል የነጃዋር ቲም ከጎኑ ይዞ ከዎያኔ መታገል እንደ ማይችል ያቢይ ቲም ያቃል ።

የጃዋር ለማ ቲም እንደ ተወገዱ አቢይ ፊቱን ወደ ዎያኔ ያዞራል ።

ዎያኔ እንደ ተወገደች አቢይ ፊቱን ወደ አባይ ያዞራል ።

ይህ ነው የታክቲኮቹ አሰላለፍ !!

አሁን አጫሉን ምንም ገደለው ማን፣ በዚያ ሳቢያ የነጃዋ ቲም እየተመታ ነው። ጃዋርን ገና በ86ቱ ሰዎች ይከሰሳል ። ኦሮሞ እንዲ ተዝረክርኮ አቢይ ኢትዮጵያን ሊገዛ አይችልምና ያ ነገር አሁን ወደ መፍቲሄ እየመጣ ነው ።

ቀጥላ ምትመታዋ ወያኔ ነች ። በዚህ የታክቲክ ጨዋታ ዎያኔ የግብጽን ውጥረት ለመጠቀም ሃጫሉን ብትገድልም፣ አቢይ ግን እድሉን በመጠቀም ኦሮሞ ጠላቶቹን ለማጽዳት እየተጠቀበት ነው ። ያ ማለት ደሞ የዎያኔ እትብት መቁረጥ ማለት ነው ።

ባንድ ቃል፣ ከሰሞኑ ግርግርና ያጫሉ ቀብር ማግስት ተሸናፊዎቹ የጃዋር (ለማ) ሁለተኛ መንግስትና ዎያኔ ናቸው !!



Re: ሳይወጠር አይበጠስም፣ ሳይደፈርስ አይጠራም፤ አቢይ ቤት እያጸዳ ነው !

Posted: 30 Jun 2020, 14:07
by tlel
ዓስተሳሰብ ምፈላሰፍ በብዛት መዘባረቅን ያመጣል። ያብይ ስትራተጂ ጥሩ ሊሆን ላይሆን ይችላል። ኣክራሪ ምሙስሊሞች፣ ሕዋሃት፣ ጅጃዋር ይህን ተጠቅመው የዖሮሞ ሐ ስሰላሴን፣ ያባታቸውን ህሃውልት ኧወደሙት። ኧሁን ዐንተ ምን እንደምትል፣ ይይገነባል። መጀመርያ ነው ወንጀልን ማስቆም። ጉያው ውስጥ ሐዋሃትን አስቀምጦ፣ እንደ ህሃረር ውስጥ ኧክራሪዎች ኢስላሚክ አገር ከገነቡ በሗላ። ዐብይ ተነስቷል ብለህ ደሞ ትነግረናለህ።

Re: ሳይወጠር አይበጠስም፣ ሳይደፈርስ አይጠራም፤ አቢይ ቤት እያጸዳ ነው !

Posted: 30 Jun 2020, 15:16
by Horus

Re: ሳይወጠር አይበጠስም፣ ሳይደፈርስ አይጠራም፤ አቢይ ቤት እያጸዳ ነው !

Posted: 30 Jun 2020, 21:30
by Horus
እንደ ሚሰማው ከሆነ አቢይ ራሱ ጦሩን እየመራ ነው ። ከዚህ በኋላ ወደ ኋላ መመልከት የለበትም። የነጃዋር የነየ ዳዉድ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድንን ድራሻቸው ማጥፋት ነው ያለበት ።

Re: ሳይወጠር አይበጠስም፣ ሳይደፈርስ አይጠራም፤ አቢይ ቤት እያጸዳ ነው !

Posted: 30 Jun 2020, 21:51
by Maxi
Horus ጃዋር እና ቡድኑ ከቀን ወደ ቀን ተሰሚነታቸው እና አቅማቸው እየደከመና እየተመናመነ ስለመጣና በቃራኒው ደግሞ የአብይ ቡድን ሃይል እየፈረጠመ መምጣቱን ሲያዮ ጃዋር እና ቡድኑ እያጡት የመጡትም ተሰሚነታቸውን "ሪባይቭ" ለማድረግ ሃጫሉን በመግደል በአብይ ለማላከክና ከእነሱ በመራቅ ወደ እነ አብይ እየጎረፈ ያለው የኦሮሞ ህዝብን ወደእነሱ ለመመልስ አስበው ተፋ በመቆረጥ ይህን የአሸባሪነት እርምጃ በሃጫሉ ላይ ወስደዋል፡፡ግን እንዳሰቡት የሄደላቸው አልመሰለኝም፡፡

Re: ሳይወጠር አይበጠስም፣ ሳይደፈርስ አይጠራም፤ አቢይ ቤት እያጸዳ ነው !

Posted: 30 Jun 2020, 22:09
by Horus
ማክሲ
በጣም ትክክል፤ እነጃዋርማ ያሰቡት ሃጫሉ አለቦታው ምንም ምኒልክን በማይመለክት ወቅት እሱን በማሰደብ አማራ ገደለው ለማሰኘት ሆነ ብሎ ለፖለቲካው መሳሪያነት መስዋዕት ያደረገው ጃዋር ነው። አሁን በትንሹም ቢሆን ጦሩንና የኦሮሞን ፖሊስ ሊከፋፍሉና አቢይን ሊያዳክሙ ይሞካራሉ ። ግን አቢይ ልክ ዛሬ እንዳደረገው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲደግፈው ካወጀና ፖፑላር ሚሊሺያ ካስታጠቀ ሁሉም ድባቅ ይገባሉ ።

አሁን አቢይ መሽኮርመም ማቆም አለበት ።

Re: ሳይወጠር አይበጠስም፣ ሳይደፈርስ አይጠራም፤ አቢይ ቤት እያጸዳ ነው !

Posted: 07 Jul 2020, 17:40
by Horus
ይህን ይለጠፍኩት ልክ የዛሬ ሳምንት ነበር ። የዛሬ ያቢይ ንግግር ነገሩን ደምድሞታል ። የቄሮ መንጋ፣ የጃዋር ሽብር፣ የዎያኔ አገር ማፍረስ ህልም ባጭሩ ተፈጸመ። የጠ/ሚ የ2 ሰአት የፓርላማ ወሎ ያረጋገጠው ነገር ይህ 3ኛ የሰኔ ድራማ የመጨረሻው እንደ ሆነ ነው።